48 COMMENTS

  1. አረ እራሳቸው የማንነት እና የበታችነት ስሜት የሚያሰቃያቸው በዚያ አዙሪት ውስጥ የተተበተቡ በእራሳቸው የማይተማመኑ የሸፍጠኞች ስብስብ ነው

  2. የአርበኞችን ስም አትጥራ አንተ እነሱን አቶክልም እናንተ ልቅምቃሚዎች

  3. እናንተ ሌቦች Europe እና Western ሀገሮችን ስታጭበረብሩ እና ስታታልሉ እና ገንዘቡን ስትዘርፉ ኖራችሁ ጉዳችሁ ወጥቷል
    230 ወታደር የዛችሁ ነበር ስታጭበረብሩ የኖራችሁት

  4. እነዚህን የአጭበርባሪ ስብስቦች መስማት አንፈልግም ሌቦች ሸፍጠኞች

  5. የተማረ ይግደለኝ! አላማችሁ ግሩም ነው በርቱ!!! ጋዜጠኛው ግን ልምድ የጎደለው ይመሰላል! ከተሳሳትኩ ልታረም እችላለሁ!!! የያዝከው ፕሮፌሸን ማሰተዋልን ማዳመጥን ማመዛዘንን ይጠይቃልና አንተው ጠይቀህ አንተው መላሸ አትሁን! አንተ መሰማት የምትፈልገውን ብቻ አንዲመልሱልህ አትፈልግ! በዕውቀት ካንተ በጣም ያነሰኩ ነኝ ግን በጣም አዳምጣለሁ ለመረዳትም በጣም እሞክራለሁ! ራሰህን መርምር!!!

  6. Go back to your place medere kotete seltan atagegume gunchachun kemalfat weche . Go for Dr.Abiy now it's time for OROMO period…..

  7. ግንቦት ሰባት መሀከለኛ በመሆኑ ለኔ ይመቸኛል ጽንፈኛ ዘረኛ አክራሪ አይመቼኝም ለማንም አይጠቅምም ለራሱ ለጽንፈኛውም ጭምር …ከታሪክ እንማር እንጂ ጎበዝ

  8. Genbot 7 ye poletica party sayehon…yalefebet…yareje ena yerekese…ye shumagelewoch….ye leboch ende ene Berhanu Nega wushetam ke American ye tureta dollarun eyesebesebe hezbun seyawenabed yenore E

  9. Genbot 7 and ESAT TV is an old people and old fashioned terrorist group not a legitimate political party:: Genbot 7 is funded by middle east terrorist group to destroy Ethiopia::

  10. ግንቦት 7 ለኢትዬጵያን አንድነት የሚታገሉ ስለሆኑ እደግፍቸዋለው ለወያኔና ለኦነግ ትልቅ በሽታ የሆኑበት ለዘረኛ እንቅፍት የሆነባቸው ናቸው የኢትዮጵያን መክፍፈል የህዝብን ነፃነት የማይፈልጉትን ክምድረ ገፅ ያጥፍልን

LEAVE A REPLY