51 COMMENTS

  1. It is sad that these folks at their age are lying and not telling the truth. For example, they put the acceptance of Eritrean freedom only on the Meles faction. They were part of it since the beginning since there was no issue on Eritrean Independence. When Aregawi was a leader – the issue of Eritrean Independence was settled and all were part and parcel. Anyway, no one would have stopped Eritrean independence since going against the Eritrean people will be total and continuous war and attrition.

    I think Aregawi and the old guards should play a positive role in integrating the different nationalities and not work at the expense of their origin.

    The old leadership of EPRDF – they could have made mistakes. But have done achievements. They have build many universities making Ethiopia educated country. Also, the first train system even ahead of prosperous Arab countries.

  2. Zm belu mn taqalachuh. Ezaw.america. honachu. Erdatawn.blu.enji.sle.eritrea.bataweru.tru.new.cause of eritrea is for eritrean

  3. ለምን አትገንጠሉም ከሌላው ሕዝብ የተለየ ነገር ደርሶባችህል? ከዛ ደግሞ ሲቀጥል እራሳቹን በጣም አቆለላቹ እንደ ገባኝ ኢትዮጵያን የምትፍለገው ለጥቅም እንድሆነ ይገባናል ድምጽ የሌላው መገንጠል ከሆን 27 አምት ሆነው እኮ ጥቅም ስላለ እንጂ ኢትዮጵያን በታትነው ስውን በቆንቆ ሲባላ እነሱ ስራቸውን ሰሩ የሰው ወርቅ አያደምቅ እ/ር በጊዜው ይፍርዳል ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍላችሀል ብዙ ብዙ ዋጋ እድሜ ብቻ ይስጠን የራሰን ቤት አጽድቶ የሌውን ማበላሻት ውይ በክፍት እንዴት አንደኛ ይሆናል

  4. ቤቲ ይህንን የመሰለ ውይይት ለማቅረብ በድፍረት መነሳትሽን አደንቃለሁ ! ለዚህም ብዙ ማንበብ ይጠበቅብሻል ።በርቺ
    ይህን ስለ አማራ ህዝብ የተነገረው ማስተባበያ አምኖ ለመቀበል ይቸግረኛል። ህውሀት በፕሮግራሙ ላይ የአማራን ህዝብ በጠላትነት አልፈረጀም ወይ ? አሁን ዘመኑ የይቅርታ ነው ግን እውነታውን መናገር የህሊና እረፍት ይሰጣል ። የነበሩ ስህተቶችን በግልፅ ማስቀመጡ የሚያስከብር ስራ ነው።

  5. የለውጥ ሂደቱን ለመደገፍ የተለያዩ የፓለቲካ ሰዎችን ቃለ-መጠይቅ ማድረግሽን አደንቃለሁ። ነገርግን በደንብ ዝግጅት ማድረግ ይኖርብሻል። የተለያዩ ኹነቶችም መቼ እንደተከናወኑ ማወቅ ይኖርብሻል። ሕገ-መንግሥት ውስጥ አንቀጽ 39 የገባው ለኤርትራ ነፃነት ለመስጠት ነው ስትዩ ገርሞኛል። የኤርትራ ሕዝብ ሕዝበ-ውሳኔ ያደረገው በ 1985 ዓ.ም. ሲሆን የኢትዮጵያ ሕገ-መንግስት የፀደቀው ከሁለት ዓመት በኋላ በ 1987 ዓ.ም. ነበር።

  6. Beti-you are so smart as journalists of Hard Talk and BBC. I am not joking! Keep on doing your best gift without passion and impartiallity. Always admire you!!

LEAVE A REPLY