እኛ እና እናንተ ዓመቱን ሙሉ ፍቅር ስለሆን አንዲት ነጠላ ቀን የፍቅር ቀን ብለን እንደማናካብዳት ዕውቅ ነው፡፡ ቢሆንም እንዴው ከመሬት ተነስተን ዛሬ በትዝታ፣ በፍቅር እና በሳቅ ደረጃዎች ላይ ብንወጣ ብንወርድ ማን ይከለክለናል? ፊደል እና ልሳን ዛሬ በግሩም ወግ አዋቂዎች የተወጡ ስራዎችን ከጣፋጭ ጥንታዊ ሙዚቃዎች እና ከአዳዲስ መጽሃፍት ጥቆማ አስተሳስሮ ኑ ሽር ብትን እንበል ይላችኃል፡፡ክንዳችንን ያዙና ሽርሽሩን እንጀምር (ጥንድ ጥንድ ሆነው እያየንማ አንጀታችን አይችል መቸስ)፡፡

በቅዱስ ቫላንታይን አንላችሁም ግን አጋሩን፣ወዳጅ ሁኑን፣አዳምጡን
39ኛው ሳምንት ፊደል እና ልሳንን ያዙ እንግዲህ​

Watch more Ethiopian videos daily at http://www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ http://facebook.com/ethiotube and follow us on twitter @ http://twitter.com/ethiotube

LEAVE A REPLY