አድማጭ ሆይ፡-40ኛ ሳምንት ላይ ደረስን፡፡በዚህ ሳምንት መሰናዷችን የተጠበቀው ቀርቶ ያልተጠበቀው ወደ ሚበቅልበት የትዝብት ዱር ልንወርድ አስበናል፡፡ በዚያ ምን እንደሚገጥመን አይታወቅም ፡፡ግዴለህም ለምኑም ለምኑም ‹‹ ወቸው ጉድ›› ፣ ‹‹አይ የሰው ነገር›› እና ‹‹ እየመጣሽ ተኝ ›› አይነት ቃላትን በስንቅነት ያዝ፡፡
አይዞህ ያን ያህልም ልብህ ሸብረብ አይበል- ሰጋህ እንዴ? አወይ ያንተ ነገር ፡፡በል እጃችንን ያዝ አብረን እንዝለቅ፡፡
Watch more Ethiopian videos daily at http://www.ethiotube.net Also, like us on facebook @ http://facebook.com/ethiotube and follow us on twitter @ http://twitter.com/ethiotube