25 COMMENTS

  1. ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰቦች ሀገር ስትሆን ይህ የተለያዬ ብሄር በአንድ ዜግነት እስካለው ድረስ አንድ ህዝብ ተብሎ ይጠራል ለምሳሌ የኤርትራና የኢትዮጵያ ህዝቦች ይባላሉ

  2. አወ ሕወሓታውያን ለድርጅታቸው ሲባል ማንነታቸው ይክዳሉ ያለዘራቸው ትግሬ አይደላሁም ብሎ በፍፁም ኦሮሞ ነኝ ወይም አማራ ነኝ ብሎ አይኔን ግንባር ያድርገው ይላሉ

  3. ያ አንደኛው ፋክተር ነው ወንድሜ
    የእኛ ትግል ውስን ነች የአንድ ሰሞን ጫጫታ ነው ገፍተን እንዳንሄድ በዘር እርስ በእርስ እንድንጠራጠር አርገውናል መተማመን እንዳይኖረን አርገውናል።

LEAVE A REPLY