25 COMMENTS

  1. በአሁኑ ሰአት አቶ መሃመድ ሃሰን ንግግር እያደረጉ ይገኛሉ። ይህ 2 ቀናት የቆየው የውይይት መድረክ ከጥቂት ደቂቃ በሃላ ይፈጸማል እስከዚያ ቆይታችሁ ከአባይ ሚዲያ ጋር ይሁን።

  2. ከጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በቀጥታ እየተላለፈላችሁ ያለው ይህ የውይይት መድረክ ለ2 ቀናት የቆየ ሲሆን ከጥቂት ደቂቃዎች በሃላ መቋጫ ይሆናል። አባይ ሚዲያ ይህን የውይይት ፕሮግራም በቀጥታ ሲያስተላልፍላችሁ በደስታ ነው። ኢትዮጵያ ተከብራ ለዘላለም ትኑር

  3. “ያለፈውን እያስታወስን የነገውን እየተነበይን ዘሬን ሳንሰራበት ማለፋችን ያንገበግበኛል” አባ ልሳነ ወርቅ

  4. ከጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ እየተደረገ ያለውን የውይይት መድረክ በቀጥታ አባይ ሚዲያ እያስተላለፈ ይገኛል።

  5. “ከመጽሃፍ ቅዱስ የኢትዮጵን ስም ኩሽ በሚል መጠሪያ ምእራብያውያን እየቀየሩ ይገኛሉ” አባ ልሳነ ወርቅ

  6. its True Weyana ካአማራ እና ከኦሮሞ የበለጠ በትግራይ ህዝብ የበለጠ በህውሓት ወያኔ ይገዛል ስለዚህ ንቃ የትግራይ ህዝብ ነፃነትህን አውጅ

  7. አቶ ተስፋዬ አጽብሃ Breaking the TPLF made Ethnic conflict in Ethiopia በሚል ርእስ ባቀረቡት ንግግር ላይ ለተጠየቁት ጥያቄ ምላሽ እየሰጡ ይገኛሉ።

  8. አቶ ተስፋዬ አጽብሃ ስለ ማንነታቸው ገለጻ እየሰጡ ይገኛሉ። ውድ ተከታታዮቻችን ላቀረባችሁት ጥያቄ ምላሽ ይሆናል።

  9. ከጀርመን ፍራንክፈርት በቀጥታ እየተላለፈ ያለውን የውይይት መድረክ አባይ ሚዲያ እያስተላለፈላችሁ ይገኛል። አቶ ተስፋዬ አጽብሃ ንግግር እያደረጉ ይገኛሉ።

  10. በጀርመን ፍራንክፈርት እየተደረገ ያለውን የውይይት መድረክ አባይ ሚዲያ በቀጥታ እያስተላለፈላችሁ ይገኛል። አቶ ግዛቸው ደገፌ ከካናዳ በስካይፕ ቀጥታ ጥያቄ እየተቀበሉ ይገኛሉ

  11. አቶ ግዛቸው ደገፌ የተዘጋጁበትን ንግግር ጨርሰዋል። ከታዳሚው የሚቀርብላቸው ጥያቄዎችን ለመቀበል ዝግጁ ናቸው። ቆይታችሁ ከአባይ ሚዲያ ጋር ይሁን

  12. ሰብአዊ መብት እና ፍትህ ለኢትዮጵያ በሚል ርእስ ለሁለት ቀናት እየተደረገ ያለውን የውይይት መድረክ አባይ ሚዲያ በቀጥታ እያስተላለፈላችሁ ይገኛል። ይህ የውይይት መድረክ በአውሮፓ ግብረ ሃይል የተዘጋጀ ነው። ፕሮግራሙ ሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን።

LEAVE A REPLY