50 COMMENTS

  1. የምትይዉ አይሰማም ምን አይነት ሙዚቃ ቅንብር ነዉ ድምፅሽን አጠፉት እኮ 🙄🙄
    እንደ ጎንደረኛዉ ባይሆንም አሪፍ ነው ይመችሽ

  2. የሜንጦ ዳንስ ተመቸኝ ካንች ዘፈን ይልቅ አቦ ዝምብላቹ ሰው አታደንቁሩ የቀጮ ቅጥነትሽ አድናቂ ነኝ እሺ ነብሴ ይመችሽ የተመቸው ብቻ ላይክ ይግጭ ።

  3. ጆሮዋቹን. ጥረጉ ቆሽሾ እደ ሆነ. ለኔ በጣም ይሰማኛል. ዘፈኑ ደሞ ኦሮመኛ ነዉ. አቦ ይመችሺ

  4. Wow.. wonderful song Even I don’t know the meaning of the song. but believe me the performer! the dance! just unbeleivable. I loved it. my greetings to All Ethiopians I love you so much. your brother from Sudan 🇸🇩🇧🇴
    ‎ياااه يا جمال الأغنية.. على الرغم من أنني لا أعرف معنى
    ‎الأغنية. لكن صدقوني أحببتها الأداء! الرقص! التناغم! لا يمكن. تحياتي لكل الأخوة الإثيوبيين أحبكم كثير… أخوك من السودان🇸🇩🇧🇴

  5. አረ ተው HopE ምን ነካችሁ የሰብስክራይብም ጥሩ አለው ምንድነው ምታቀናብሩት አይነፋም የአረብ ሀገር ሴቶ እንደዝህ አይነት ነገር አይመስጠንም ፈታ ዘና ያለ ነገር እንጅ

LEAVE A REPLY