11 COMMENTS

  1. ይሄ ቴድሮስ የሚሉት ልጅ። በቃ ጥያቄህን ጠይቅ፤ ያሰው እንደፈለገ አርጎ ይመልስ፤ ከሌላ ቦታ ለምሳሌ ቢያቀርብ ከምትወያየት አርስት ወጣ ማለት አይደለም፤ በዚህ ላይ፤ስለአሜሪካ ተመስጠሀል ትለዋለህ፤ በጣም ደባሪ፤ አላማህ፤ሌላ ነው፤ ሁሌ ደግሞ በሰው የሚወደዱትን ላይ፤የምታነጣጥረው።

  2. ደስ የሚል ቆይታ! ቴዲዬ በጣም እናመሰግናለን ክፍል 2 ከአሁኑ ናፈቀኝ💚💛💖 ምርጡ ኢትዮጵያዊ እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ይስጥህ።

  3. ኢትዮጵያዊ ሆኖ እስኬን አለማድነቅ አይቻልም thanks እስክንድር ነጋ ስለኛ ስለከፈልክልን መሠዋትነት❤

  4. አቤት ስውድህ ቴዲዩ ♥♥♥

LEAVE A REPLY