3 COMMENTS

  1. I like your program .but you take much times by taking noon sense s .try to minimize. Thank you .

  2. ረዮት ጥሩ ፕሮግራም ነበር ። የብዙሃን መገናኛ ማለት ሁሉም ሰው የሚካፈሊበት መሆን ኣለበት ። ሁሉም ሰው በኣሁኑ ጊዘ በስቃይ ነው ያለ በተለያየ ሚክንያት ኢና ኣሁን ኣንዱ ላንዱ ጨዋንት የሚያስተምርበት ጊዘ ኣይደለም ። ሁሉ ሰው ደማ ጨዋንት በኣንድ ህሳብ ኣይደልም የሚተረጉመው ። ምናልባሽ በናንተ ጨዋንት ማለት ሁሉን ነገር ደብቀህ መኖር ሊሆን ይችላል ። ማለት የትቶጵያ ታሪክ በተለያዩ ሰዎች ተጽፈዋል ኢና ለሁላቸውም መስማት ኣለብን። የሁላቸውም ሰምተን ደግሞ መወያየት ኣለብን ። ማነኛውም ሰው ደግሞ ሃሳቡን ንደቱን መግልጽ መብት መሰጠት ኣለብት ። ኢንካንስ አትዮጵያ ትልቅ ኣገር ተቡዙሃን ኢናት ፣ በኣንድ በተሰብ ኣንድ ኣይነት ሊጆች ኣይወለዱም ን በኣንድ የሚያመጣቸው ሁሉም ሲከባበሩ ነው ። ኣሁን ግን ከሁሉ የትዮጵያዊያን ተራኪዎች ኣንዱን ተቀብለን ኣንዱን የን ምንጥል ከሆን የሀ ጨዋነት ማለት ነው በናንተ ኣስተሳሰብ ? የትዮጵያ ያለማቃረጥ ደም መፍሰስ ኢኮ የሀ ነው ሚክኒያቱ። ኣንዱ ሲልጣን ከያዘ ለለላ ሲልጣን የለለው ኢየረግጠ ሲለሆነ ነው ። እሁን ወያነ ስልጣን ስላለው ህዝቡን ኢየረግጠ ካለ ከቀዳሚዎች የትዮጵያ ገዢዎች የወረሰው ነው ። ይሀኒን ማወቅ ተገቢ ነው ። ይሀ የግድያ ባህል ለማጥፋት ከተፈለገ ሁሉን መወያየት ኣለብት ። የሚያሳዝነው ግን ሁሉ አትዮፒዊ ነኝ ብይ ለዕርቅ የቀረበ ኣይመስለኝም ። ኣንዳንደ ጥያቀው ከበድ ሲል ሰዉ ኣይወደውም ሚክኒያቱም አውነት ይመራል ። ሁሉ የትዮጵያ ን መሪዎች ስልጣናቸው የቀነቀናቸው ገድለዋል ግን ል ስላለፈ ኢንወያዪም ፣ ይሀን ደሞ የትዮጵያ ሰላም ለመምጣት ያራዝማል። የኣሁኑ ትውልድ ለነ ቢቻ ል የሚል ነው ፣ ወንድመ ኢህተ የሚል ሰው የለም ኢና በኣሁኑ ጭውነት ኣለ ብላቹ ታስባላቹሁ ። ወይስ የጭውነት ትርጉም ተለውጦዋል? በዩቱበ ኢየከፍቱ ሰበር ዘና ኢያሉ ኢዚህ ሆነው ድሃ ህዝብ የያፋጁ ገንዘብ የሚሰሩ ይሀ ነው ጭውነት ? ወያነ ክሆነ ጠላት የትዮጵያ ለምን የትዮጵያ ወያነ የሚጠሉ ተከፋፍለው ይዋጋሉ(be youtube)? በተጨማሪ ኢንዚህ ቀሮ ኣና ፋኖ ልምን ኣንድ ሲም የላቸውም ሁለቱ አትዮጲያኖች ኣደሉም? የጋራ ጠላት ወያነ ከሆነ ሰው ሁሉ በንድ መምጥእት ኣለበት ። ኢስቲ ንገሩኝ ምንድነው ጨዋ ማለት ? ሁላቺን ኢኮ በተብ ኣለን በትዮጵያ ውስጥ፣ ኢና ለምን በኣንድ ሆነን የህዝባቺን ድህንነት ኣናሲብም ? ኣንድ ንድ ሰው ከኣማራና ከትግራይ የተወለደ ኣለ ኢና ሁለቱም ሊጎዱ ኣይፈልግም ። ሰው ለመታረቅ የሁለቱ ወገን ኡኡይታ መስማት ነው ኢንጂ ኣንዱን ሰምተህ ኣንዱን ኣትጥለውም ። ኢስቲ ንገርኝ ማነው ጨዋ? ጨዋንት በምን ኣኩሃን ነው የሚተረጎመው ? ኣንዳንድ ሰው ኣማርረው ሲናገሩ ሲድብ ይባላል ፣ ይሀ ነው ጨዋ ኣለመሆን? ኣንዳንድ ሰው አውነቱን ሲፈልጉ ደግሞ ጭዋነት የላቸውም ይባላሉ፣ ማነው ጨዋ ? ኢንደዚህ ከሆነ i think we need Chewa 101 class. አነ በግልጽ መናገር ነው የምወደው ፣ በትግሪኛ ( ሓባአ ቁስሉ ሓባአ ሓባአ ወፍሱ ) ይባላል ። ለናንተ ብየ ኢልተረጉመውም የትግርና ሂዝብ የምታክብሩ ከሆናቹ ይሀ ትልቅ ምሳለ ነው። አነ ዝ ጊዘየን ሰጥቸ የምሰማቹ ለሁሉ ሰው ዕርቅ የሚገኙለት ፕላን ኣንድ ቀን ኢናገኝ ይሆን ብየ ነው ኢንጂ ሰው ሊሳደብ ወይም ደሞ ለላ ነገር የሚሰራ ስለለኝ ኣይደለም። አሁድ ኣና ቕዳመ ኢነና ጋደኝእየ ሆነን የትዮፕያ ገአዝ ፊደላት የምናስተምራቸው ሊጆች ኣሉን። ረዮቶች ኢሰቡበት ሰው ልማስታረቅ ቀላል ኣይደለም ኢና አግዚኣቢሀር ይርዳቹ ፣ ኣዎ የሚላቹ ቢቻ ኢትስሙ ። ዪሀን ነው መለክተ ለረአዮት በተሰብ። ሁሉ ሰው ክብሩ መየበቅ ኣለብት ወያነም ሰው ናቸው ።አግዚኣቢሀር አትዮጲያን ይጠብቃት ፣ ለሁሉ አትዮጵያዊ / ወያነ ደግማ ጠና ኢና ሰላም ይሁንለት።

  3. Teddy before you judge him,like you said interview him and let the people Judge

Comments are closed.