Home Arts & Culture Reyot Ethiopia: Reyot Kin-Ejigayehu Shibabaw ( Gigi ) – 02.11.18 Arts & Culture Reyot Ethiopia: Reyot Kin-Ejigayehu Shibabaw ( Gigi ) – 02.11.18 By Dereje Shiferaw - February 11, 2018 15 Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Reyot Ethiopia: Special Radio Magazine with Yared Tibebu – 8.13.18 Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 8/02/18 Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – Discussion on current Ethio-Eritrean Relations Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 7/21/18 Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 7/14/18 Reyot Ethiopia: Reyot Kin – Wegayehu Nigatu- 7.8.18 Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 7/7/18 Reyot Ethiopia: Reyot – Interview with Eskinder Negea- PART 01 Reyot Ethiopia: Reyot – Interview with Eskinder Negea- PART 02 Reyot Ethiopia: Reyot Kin – 7/1/18 Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 6/30/18 Reyot Ethiopia: Reyot Kin – 6.24.18 Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 6/23/18 Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 6.18.18 Reyot Ethiopia: Reyot Kin-June 17,2018 Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 6/14/18 Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 6/14/18 Reyot Ethiopia: Reyot – Interview with Author Alemayehu Geberhiwot Part -1 Reyot Ethiopia: Short Story from Yal’tekebelnachew- by Endalegeta Kebede Reyot Ethiopia: Reyot News Magazine – 6/11/18 15 COMMENTS እኔ እንደሚመስለኝ የጠፋችው ያለችበትን መጥፎ አጋጣሚ ተጠቅመው እህቶችዋ ጴንጤ ሊያደርጓት ጥረት ላይ ናቸው😢 pray for her ጂጂ ምርጥ no one will ever come close you her . ever . ufff 😭😢❤ ስለዚህች ታላቅ የጥበብ ሰው ምን ሊባል ይችላል ? ጂጂ ልዩ የቅኔ መዝገብ ናት ባለችበት ሰላሟን ያብዛዉ ጂጂ በወርቅ ቅብ ያጌጠች አምባር ናት እድሜ ይስጣት ሁለንተናችን የምታዜም ዉብ የህዝብ ልጅ ና እህት ናት ሀገሯን በልቧ መቀነት ቋጥራ ስለአንድነት ዘብ የምትቆም ሠብአዊ ደሴት ናት በጥበብ ሰማይ ላይ የፈካች ህዝብ በልቡ የሞቃት የኪን ፀሐይ ናት ማህበራዊ ህፀፃችንን የምታቀነቅንልን የሠምና ወርቅ ጀምበር በቃ ጂጂ ለኔ ልዩ ናት ቴዲ ልዩ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው አትርፈን ተዝናንተናል ከልብ እናመሰግናለን 💖 ጂጂ ፍቅር ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛው ደግሞ ብቅ በይ በርዕዮታውያን ተናፍቀሻል 😍 uuuuuuuuuuuuuuuuuu Ameeennnnnnnnnnnnnnn!!! lee zelalam tinurilin ቴድዬ አንተ የነካኸው ሁሉ አበባ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ጂጂ መልካም የጥሞና ግዜ Reyot's always New nice and lovely program.You guys already number one👍💗 Gigi my queen 👑Thanks Reyot for u guys acknowledgement 😍👌🏽🙌 Ewenat nawe! !! Tedy u made me cry WOW ቴዲ እጅግ በጣም የሚገርም የፕሮግራም መግቢያ ነበር።omg ሀገር እኮ!እንዲያው ምን ልበልህ ይእውነት ገልፀሀታል።እግዜር ያክብርህ! ጅጅ ማለት ኢትዮጵያን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በሚገባው፡መልኩ ቀለል አድርጋ ያዜመች ድንቅ፡ባለተሰጥወ ናት። አሁን የገባንበትን የፖለቲካ ሽኩቻ ከማን በላይ ቀድማ የገባት የተረደች፡አንዳንዴ ባለ ነብይነች እንዴ፡እስከምል ድረስ ታስገርመኛለች።ለ አብነት፡ያክል ከ ትናገር አድዋ፡ ሰው ክቡር ነው በክብር ተጠርቶ በክብር፡ይሄዳል፡ ሰው ሞቶ ሰው ሰውን ሊያድን ,,, ትላለች,, በሌላኛው ደግሞ፡ ጎንደር ያረሰውን ለጎጃም ካልሸጠ የሸዋ አባት ልጁን ለትግሬ ካልሰጠ ፍቅር ወዴት ወዴት ወዴት ዘመም ዘመም,,,,,እናት እራቁት እንዴት ልይሽ ክብርሽ የት አለ አንድነትሽ Comments are closed. LATEST POSTS new 01:37 Ethiopia – ትውልድ አይደናገር እኛም እንናገር | አንዳርጋቸው ፅጌ መጻሃፍ ማስታወቂያ September 4, 2019 new 48:04 Ethiopia – አውድማ September 4 2019 / ወቅታዊ ትንታኔ ከአዲስ አበባ... September 4, 2019 50:18 Ethiopia – ከነገው የሲኖዶስ ስብሰባ ምን ይጠበቃል? ዲያቆን ታደሰ ወርቁ |... September 4, 2019 30:30 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | September 4, 2019 |... September 4, 2019 42:37 Ethiopia – “ምርጫ ቦርድ ውስጥ የኢህአዴግ አባላት አሉ... September 4, 2019 10:12 Ethiopia -ከ6 ሺህ በላይ ዜጎች በጦላይና ሰንቀሌ ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ ታስረዋል September 4, 2019 32:46 Ethiopia – ልዩ ዘገባ ስለ ሐሙሱ የቅዱስ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ... September 3, 2019 24:35 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | September 3, 2019 |... September 3, 2019 24:59 Ethiopia – የቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ! | ሰበር ዜና | Tewehado Orthodox... September 3, 2019 18:33 Ethiopia – ቤተ-ክርስቲያን ላይ ማዕበል ተነስቷ! ዶ/ር ዐብይ በታሪክ ተጠያቂ ይሆናል፡፡ September 3, 2019 10:39 Ethiopia – በድሬ የወረርሽኝ ተጠቂዎች ቁጥር እያሻቀበ ነው – Dire Dawa September 3, 2019 26:41 Ethiopia – ወቅታዊ መረጃ በቋሚ ሲኖዶስ አስቸኳይ ስብሰባ ዙሪያ – Tewehado... September 2, 2019 Load more
ስለዚህች ታላቅ የጥበብ ሰው ምን ሊባል ይችላል ? ጂጂ ልዩ የቅኔ መዝገብ ናት ባለችበት ሰላሟን ያብዛዉ ጂጂ በወርቅ ቅብ ያጌጠች አምባር ናት እድሜ ይስጣት ሁለንተናችን የምታዜም ዉብ የህዝብ ልጅ ና እህት ናት ሀገሯን በልቧ መቀነት ቋጥራ ስለአንድነት ዘብ የምትቆም ሠብአዊ ደሴት ናት በጥበብ ሰማይ ላይ የፈካች ህዝብ በልቡ የሞቃት የኪን ፀሐይ ናት ማህበራዊ ህፀፃችንን የምታቀነቅንልን የሠምና ወርቅ ጀምበር በቃ ጂጂ ለኔ ልዩ ናት
ቴዲ ልዩ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው አትርፈን ተዝናንተናል ከልብ እናመሰግናለን 💖 ጂጂ ፍቅር ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛው ደግሞ ብቅ በይ በርዕዮታውያን ተናፍቀሻል 😍
ጅጅ ማለት ኢትዮጵያን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በሚገባው፡መልኩ ቀለል አድርጋ ያዜመች ድንቅ፡ባለተሰጥወ ናት። አሁን የገባንበትን የፖለቲካ ሽኩቻ ከማን በላይ ቀድማ የገባት የተረደች፡አንዳንዴ ባለ ነብይነች እንዴ፡እስከምል ድረስ ታስገርመኛለች።ለ አብነት፡ያክል ከ ትናገር አድዋ፡ ሰው ክቡር ነው በክብር ተጠርቶ በክብር፡ይሄዳል፡ ሰው ሞቶ ሰው ሰውን ሊያድን ,,, ትላለች,, በሌላኛው ደግሞ፡ ጎንደር ያረሰውን ለጎጃም ካልሸጠ የሸዋ አባት ልጁን ለትግሬ ካልሰጠ ፍቅር ወዴት ወዴት ወዴት ዘመም ዘመም,,,,,እናት እራቁት እንዴት ልይሽ ክብርሽ የት አለ አንድነትሽ
እኔ እንደሚመስለኝ የጠፋችው ያለችበትን መጥፎ አጋጣሚ ተጠቅመው እህቶችዋ ጴንጤ ሊያደርጓት ጥረት ላይ ናቸው😢 pray for her
ጂጂ ምርጥ
no one will ever come close you her . ever . ufff 😭😢❤
ስለዚህች ታላቅ የጥበብ ሰው ምን ሊባል ይችላል ?
ጂጂ ልዩ የቅኔ መዝገብ ናት ባለችበት ሰላሟን ያብዛዉ
ጂጂ በወርቅ ቅብ ያጌጠች አምባር ናት እድሜ ይስጣት
ሁለንተናችን የምታዜም ዉብ የህዝብ ልጅ ና እህት ናት
ሀገሯን በልቧ መቀነት ቋጥራ ስለአንድነት ዘብ የምትቆም ሠብአዊ ደሴት ናት
በጥበብ ሰማይ ላይ የፈካች ህዝብ በልቡ የሞቃት የኪን ፀሐይ ናት
ማህበራዊ ህፀፃችንን የምታቀነቅንልን የሠምና ወርቅ ጀምበር
በቃ ጂጂ ለኔ ልዩ ናት
ቴዲ ልዩ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው አትርፈን ተዝናንተናል ከልብ እናመሰግናለን 💖 ጂጂ ፍቅር ባለሽበት ሰላምሽን ያብዛው ደግሞ ብቅ በይ በርዕዮታውያን ተናፍቀሻል 😍
uuuuuuuuuuuuuuuuuu Ameeennnnnnnnnnnnnnn!!! lee zelalam tinurilin
ቴድዬ አንተ
የነካኸው ሁሉ አበባ ነው
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጂጂ መልካም የጥሞና ግዜ
Reyot's always New nice and lovely program.You guys already number one👍💗
Gigi my queen 👑Thanks Reyot for u guys acknowledgement 😍👌🏽🙌
Ewenat nawe! !!
Tedy u made me cry
WOW
ቴዲ እጅግ በጣም የሚገርም የፕሮግራም መግቢያ ነበር።omg ሀገር እኮ!እንዲያው ምን ልበልህ ይእውነት ገልፀሀታል።እግዜር ያክብርህ!
ጅጅ ማለት ኢትዮጵያን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ በሚገባው፡መልኩ ቀለል አድርጋ ያዜመች ድንቅ፡ባለተሰጥወ ናት። አሁን የገባንበትን የፖለቲካ ሽኩቻ ከማን በላይ ቀድማ የገባት የተረደች፡አንዳንዴ ባለ ነብይነች እንዴ፡እስከምል ድረስ ታስገርመኛለች።ለ አብነት፡ያክል ከ ትናገር አድዋ፡ ሰው ክቡር ነው በክብር ተጠርቶ በክብር፡ይሄዳል፡
ሰው ሞቶ ሰው ሰውን ሊያድን ,,, ትላለች,, በሌላኛው ደግሞ፡
ጎንደር ያረሰውን ለጎጃም ካልሸጠ
የሸዋ አባት ልጁን ለትግሬ ካልሰጠ
ፍቅር ወዴት ወዴት ወዴት ዘመም ዘመም,,,,,እናት እራቁት እንዴት ልይሽ
ክብርሽ የት አለ አንድነትሽ
Comments are closed.