4 COMMENTS

  1. የጦርነቱ መነሻ የባድመ ወረዳ አይደለችም ምክኒያት ነው የኤኮኖሚ ስግብግብነት ነው ከናንተ በላይ ዶር አብይ የበለጠ ሚስጡሩን ስለሚያውቁ በባቡርና መንገድ እስከአስመራ በመስራት እንደድሮው ብለው ሲናገሩ እርቁን በውሕደትና በአንድነት እርቅ ሊፈጸም ይችል ይሆናል።

  2. ወልቃት የአማራ ነው የምትሉ አሁንም የብሄር ፖለቲካ እያራመዳቹ ነው። ወልቃይት የጎንደር ክፍለ ሃገር ነው የአማራ የሚባል አገር አልነበረም ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወለጋ አሩሲ ሲዳሞ ትግራይ ኤልባቡር ጅማ ወዘተ እነዚህ ተሰብስበው ኢትዮጵያ ትባላለች።

  3. ወያኔ የሚፈራገጠው ለመላላጥ እንጂ እራሱን ለጥፋት ከመዘጋጀት በስተቀር። የኢትዮፕያ ሕዝብ ከዶር አብይ መሀመድ ጋር ሰልፉን ማስተካከል አለበት።

LEAVE A REPLY