23 COMMENTS

  1. The constitution have a solution for all questions related to Identity. ብሄር የሚባሉ ትግራይ: ኣማራ እና ኦሮሞ
    ብሄረሰብ: ኣፋር: ሶማሌ:ንዌር :ኣኝዋክ እና ውዘተ…….
    ህዝቦች ማለት የተለያየ ቋንቋ ያላቸው ።

  2. አሉላ በሚያሳዝን ሁኔታ የሚከተለው አዙሪት ወይንም circular argument ተብሎ የሚጠራው ይህፃናት አካሄድ ነው! ያሳዝናል … ብዙ እጠብቅ ነበር ካንተ::

  3. ይታገሱ ዘውዱ ውይይቱን ማቋረጡ ቅር አሰኝቶኛል። የዶክተር አረጋዊ ሃሳብ በጣም ተመችቶኛል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው። በተረፈ መደማመጥ ቢኖር መልካም ነው ርዕዮቶች እናመሰግናለን💚💛💖

LEAVE A REPLY