5 COMMENTS

  1. .. " የቀን ጅቦችም " ሆነ " ፀጉረ ልውጦች " የሚለው አባባል .. ከእናንተና መሰሎቻችሁ ውጭ እጅግ አብዛኛው በእናንተ መንገድ አላየውም : ከራሳቸው ከጅቦቹ ጭምር #የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ሳይቀር ነገሩ ለህዝብ እንዳልተባለ አሳምረው ገልፀውታል :: .. " የቀን ጅቦች ሁሉም ኢህአዴግ አባሎች ውስጥ አለ " በማለት ::
    አሁንም " ፀጉረ ልውጥ " ለማንኛውም ሰው ለአንድ ቦታ እንግዳ ሲሆን የሚያገለግል ነው :: ይህን ደግሞ ሌላው ከእናንተ በተሻለ ተረድቶታልና ችግሩ ከእዛው ከእናንተ ያለፈ አይሆንም :: … #ይታገሱ የለሌበት ውይይት ምን እንደሚመስል በይፋ አየን :: .. ሌሎቻችሁ ሁላችሁም አንድ እይነት ጥፍጥፍ ሳሙና ናችሁ ::

  2. በመጀመሪያ ደረጃ እንደጋዜጠኛ የራሳችሁን አስተያየት እንጅ እንደ ጠቅላይ ሚኒስተር እራሳችሁን በመሪ ቦታ ባታስቀምጡ ጥሩ ነዉ። ማናችሁ እና ጠቅላይ ሚኒስተር የሚናገረው ቃል መራጭ የሆናችሁ።
    ፀጉረ ልውጥ( suspect) ተጠርጣሪ በወንጀል መከላከል ሙያ ላይ በጉሉህ ያለ ቃል ነዉ። በንጉሱ፡ በደርግ፣ በወያኔ የሚሰራ ሌላ ተመራጭ ቃል የሌለ ብቁ ቃል ነው። ባለሙያ ከፈለጋችሁ ፕሮፌሰር ጌታቸዉ ኃይሌን ጠይቁ። እኔ ብቻ ሁሉንም አዋቂ ነኝ አትበሉ።
    የቀን ጅብ ማለት ሌቦችን፡ ጉቦኞችን፡ ለራሳቸዉ ጥቅም እንጅ የሀገር ክብር የማይሰማቸውን ነዉ። ይህንን ቃል ዶክተር ደብረፂዬን በሚገባ ተገንዝበውታል። የቀን ጅብ የአማራ፡ የኦሮሞ የሌሎችም አለ፡ የትግራይ ብቻ አይደለም ብለዋል።
    በፖለቲካ መፈራረጅ ያለ፡ ወደፊትም የሚኖር ነው። ለአብነት።
    ፀረ ህዝብ
    ትምክተኛ
    ጠባብ
    ተገንጣይ
    የእናት ጡት ነካሽ
    አናርኪስት
    ቀኝ መንገደኛ
    አንጃ
    ነፍጠኛ
    ፖለቲካ ቤተ ክርስቲያን አይደለም። እናንተ በምትኖሩበት ሀገር ዴሞክራቶች ትራምፕ ምን ብለዉ ይጠሩታል። ሪፓብሪካን ኦባማን ምን ይሉት ነበር።
    አወቅሽ አወቅሽ ሲሎት የቄስ ሚስት መፀሀፍ አጠበች። አሉ።

  3. Reyotoch! You have only engaged your self in haar spliting( Tsegur sentteqa). And this may be help only those yeqen jeboch (old guards)

  4. እባካችሁን ቃላት እየስነጣጠቃችሁ የመጣውን ለወጥ ለማዳከምና ቀን ከለሊት የሚደክሙትን ጠቅላይ ሚንስተራችንን መደገፍ ማገዝ እንዲሁም የሚገነባ ነገር ማድረግ ሲገባችሁ መምራት ና መመራት ከባድ ነው ትንሽ ተሟላውቀቃችሁ

LEAVE A REPLY