Estifanos the fact that what they are saying is difficult to achieve doesn’t mean it’s impossible. And I don’t think it’s their responsibility to teach by example. They are expected to comment on the right way forward the “how” is expected of those in power. Lets all be fair.
Hi , teddy can you ask q for achamyleh what is the best Strategy for current Ethiopian situation ? What was your expectations at this short period of time? Do you think dr aby the best strategist on the earth?
አቻምየለህ ከፍጥረቱ በተቋማትና በህጋዊ መንገድ በአለም ላይ የተፈጠረን መንግስት ከዓለም ታሪክ እስቲ አንድ ጥቀስና ካንተ እንማር ። እንዲሁም ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት ሁኔታ ፍርድቤት ፓሊስና ሠራዊት እንዲሁም የዲሞክራሲ ተቋማትን ሀ ብሎ እንዴት መጀመር እንደሚቻል እስቲ ንገረን ሁላችንም ከደሙ ንፁህ ባልሆንበት ሁኔታ
በአንድ ወቅት መንግስቱ ሀይለማርያም ይህ ሕዝብ ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ እንዳለው ዛሬም አቻምየለህና ዶ/ር ተብዬው በቅጡ ምን እንደምትፈልጉ እንኳን የምታውቁ አትመስሉም ወይም የመፍትሔ ሀሳብ እንኳን የላችሁም ። እንኩቶዎች
አቻምየለህ ያለፈው ነገር ላለመደገሙ ዛሬ ላይ ምንም ነገር የለም ላልከው አንተስ ብትሆን ከወሬ በስተቀር ምን አለህ? ዶ/ር አብርሀም ምን እየተካሄደና ግቡ ምንድነው ለምትለው ደግሞ አንተም ስላልገባህና መፍትሔ የሚሆን ግብ አንተም ማቅረብ የምትችለው ከወሬ በስተቀር ስለሌለህ አንተም ሆንክ አቻምየለህ አምባገነን መንግስት ወደማለት ስለደረሳችሁ የዛሬ ሶስት ወር ላይ የነበረችው ኢትዮጵያን ግንዛቤ ውስጥ ያላካተተና እውር ነገ አይንህ ይበራልሀል ሲባል ዛሬን እንዴት አድሬ እንዳለው ሆናችኃል ። በጣም የምታሳፍሩ ማፈሪያዎች ናችሁ
Estifanos the fact that what they are saying is difficult to achieve doesn’t mean it’s impossible. And I don’t think it’s their responsibility to teach by example. They are expected to comment on the right way forward the “how” is expected of those in power. Lets all be fair.
Hi , teddy can you ask q for achamyleh what is the best Strategy for current Ethiopian situation ? What was your expectations at this short period of time? Do you think dr aby the best strategist on the earth?
Tewdross tsegaye have causeless oromophobia.