Home Music Amharic Ethiopian: Abel Asefa – New Ethiopian Music 2018 Music Amharic Ethiopian: Abel Asefa – New Ethiopian Music 2018 By Dereje Shiferaw - June 23, 2018 50 Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Amharic Tsegaye Eshetu ft. Sileshi Demissie – Min Honenal / New Ethiopian Music 2019 Amharic Ethiopian Music : Rahel Getu “Tilobign” – 2019 Amharic Endegna – Fikir – New Ethiopian Music 2019 Amharic Yared Negu & Micky Gonderegna – Ethiopiye – New Ethiopian Music 2019 Amharic Ethiopia: Yetnebersh Nigussie – Singing Tsehaye’s “Selam Ayel’yen” Amharic Tamerat Desta’s “Aneleyayem” by his friends live Ethiopian music 2019 Amharic Sol Romeyo & Yared Negu – Destaye – New Ethiopian Music 2019 Amharic Ethiopian Music: Hayleyesus Feyssa – Beleke – January 2019 Amharic Ethiopia: Azmari Negn – Zeritu Kebede – Dec.2018 Amharic Merewa Choir – Tsigereda – New Ethiopian Music 2018 Amharic Various Artists – Alefe Halifu – New Ethiopian Music 2018 Amharic Ethiopia: Wendimu Jira – Keras Gar – New Ethiopian Music 2018 Amharic Addis Mulat – Hageren 2 – New Ethiopian Music 2018 Amharic Ethiopia: KING KHALID ft. NINA GIRMA – Ethiopiawinete -2018 Amharic Ethiopia – Admirers of Tilahun Gessese & Mahmoud Ahmed Amharic Ethiopia: Minyeshu Kifle – Daa Dee – 2018 Amharic Ethiopia: Ahmed Teshome (Dinbi) Meret YaleSew – 2018 Amharic Ethiopia: Teddy Afro Concert – Jah Yasteserial – 2018 Amharic Jano Band – Yetikur Almaz | የጥቁር አልማዝ – New Ethiopian Music 2018 Amharic Ethiopia: Eyobed X Jordan & Bek Ge’ez – Ewedeshalew – New Ethiopian Music 2018 50 COMMENTS አገሪ ኢትዮጵያ ባድራሽን ሳይ ልቢ ይረብሻል Reply አቤላ ጀግና Reply ሙሽራዬ ሀገሬ 🇪🇹 ለአንቺ ክብር ህግ ፈርሶ አክፋይ ገድፎ ወግ ተጥሶ አብይ ሢመጣ ተደግሶ ገፅሽ ደምቆ በፈገግታ አይኖችሽ ሲያበሩ በአፍላ ፍቅር ብርቅርቅታ አለም ተጋብቶበት ደስታሽ ከያለበት በሀይሎጋ ሲያጅብሽ በመድረኩ ስትደምቂበት ከአዲሱ ሙሽራሽ ጋራ የጫጉላው ጉዞ ሽርሽሩ ሲደራ የቤተዘመዱ ሲታይ ጉዱ አንዱ ከአንገት ሲመታ ሌላው ከሆዱ የቅርብ እሩቅ ሆኜ ማፈግፈጌ ሆኖ እያለ ሰርግሽ ሰርጌ ተሽኮርመሜም አይደል መቅረቴ ከጓዳ እንዳልሆንሽ ብዬ እንጂ የልጅ ቡዳ። ዶ/ር ዐቢይ ለኢትዮጵያ የጻፈው ደብዳቤ -/- ‹‹እኔ አንችን ስወድሽ›› (እፁብነኝከኩዌት) —› ልክ እንደ ምኒልክ – እንደነ ጣይቱ፤ ለአንች ነፃነት – እንደሚቆጡቱ… እንደ አፄ ካሌብ – ባሕር ተሻግሬ፤ እንደ አባባ ጃንሆይ – ክፉን ተናግሬ፤ እንደ አፄ ዮሐንስ – አንገቴን ሰጥቼ፤ ልክ እንደ መይሳው – ራሴን አጥፍቼ፤ እንደነ ገብርዬ – እንደ ጀግናው በላይ፤ ከአንች ክብር በቀር – የራሴን ቤት ላላይ፤ በፍጹም መታመን፤ በጽናት በመቆም – ከሕዝቦችሽ ጋራ፤ ወይ በአንድነት ልንኖር… ወይም ላ‘ንች ክብር – ሞትን ልንጋራ፤ —› እኔ አንችን ስወድሽ… ቃሌን ያደመጠ – ተስፋየንም ያዬ፤ ሼሁ እየሰገደ – ቄሱ እየጸለዬ፤ በሕዝብ እንባና – በሕፃን ለቅሶ፤ የእናቶች ጸሎት – ወደ ጌታ ደርሶ፤ ጥበብ እንዲቸረኝ – የሰማዩ መሪ፤ እየተንበረከክሁ – ለአንችው ፈጣሪ፡፡ —› እኔ አንችን ስወድሽ… በሰላም አይደለም – ጸጥታ ባለበት፤ በተንኮል መሐል ነው – ሴራ በበዛበት፡፡ -› በጥንቃቄ ነው – ያለመዘናጋት፤ በብዙ ሩጫ ነው – ሌት ተቀን በመትጋት፡፡ ክፉ ሚያሴሩብሽ – እንዳሉ ሰምቼ፤ እንቅልፍ እየነሳኝ – ረፍቴን አጥቼ፡፡ -› ይኸው ጊዜው ከፍቶ – በእጅሽ የበላ፤ ከመሶብሽ ሰርቆ – ጓዳውን የሞላ፤ ማመስገኑ ቢቀር – በቃኝ ማለት ትቶ፤ ጅብ ሆኖ መጣብሽ… መብላቱ ሲገርመን – ሊያስበላሽ አጫርቶ፡፡ —› እኔ አንችን ስወድሽ… የመበቃቀልን – የአጋንንት ሴራ፤ የጎጠኝነትን – የስንፍና ሥራ፤ የምቀኝነት – የተንኮልን ገመድ፤ የመጠፋፋትን – የዝቃጮች ወጥመድ፤ በፍቅር ረትቼ፤ ምህረትን ሰጥቼ፤ ሌባን አስመልሼ፤ ለተበዳይ ክሼ፤ ለተጣሉ እርቅን – ለሌቦች ይቅርታን፤ ለወጣቶች ተስፋን – ለአባቶች ጡረታን፤ ለእናቶች ሳቅን – ለሕፃናት ደስታን… ለመስጠት ሌት ተቀን – እየለፋሁልሽ፤ በማይሻር ኪዳን – ሰርክ እየማልሁልሽ!!! —› እኔ አንችን ስወድሽ… በበፍጹም እምነት ነው – ፍርሃት አስወግጄ፤ የተንኮል ተራራን – ከሕዝብሽ ጋር ንጄ፤ በአምላክሽ አምኜ – ተስፋሽን አጽንቼ፤ ከቻልሁ ልሞትልሽ – ልክ እንደ አባቶቼ!!! —› እንጅ እናታለም… እንደ የቀን-ጅቦች – ፈጽሞ አልወድሽም፤ ከሕዝበብሽ ነጥዬ… ከአካልሽ ከፍዬ – ጠላት አልሰጥሽም፡፡ -› አካልሽን ነክሶ… መንፈስሽን ረብሾ – ልብሽን ‘ሚያደማ፤ ላ’ንች የጅብ አንጀት – የለኝም እማማ !!! Reply አቦ ይመችህ Reply ዶ/አብይን ያንሩልን ከቀን ጅቦች ይጠብቅልን Reply Wow hulame anednene +++++fiker yashenfile Reply ♥️♥️♥️ Reply ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር በቃ እኔም ከዚህ በኅላ ሀገሬ ሰላም ከሆነችልኝ ከእምየ እናቴ ከሀገሬ ላይ ለመስራት ሆብየ ተነሳው ደስ ብሎኛል Reply እማማ የኢትዮጵያ። ♥♥♥♥♥♥♥ሁሌም ድመቂ Reply ፍቅር ያሸንፋል~♥እኛ አንድ ነን Reply እውነት ነው ኢትዮጲያ አንድ ናት 🇪🇹❶ Reply ኢትዮጵይ ለዘለዓለም ትኑር Reply Errrr ooo…nafakngey haggera Fiker yeashenfale +++++++ Reply ዋው Reply ኢትዮጲያ አገሬ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበል Reply ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር ዘሬ+በቃ♥♥♥ ፍቅርንይዛዘንጉዛጀምረናል Reply One love ♥♥♥♥ Reply አንድ ናት ሀገሬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️ Reply እናት ሀገሪ ሰላም ፍቅር አድነት…ይስፈንባት Reply ዋውውውው ዛሬ የፍቅር ቀን እማምዬ ሃገሬ ኢትዮጵያ ሽታሽ ናፍቀኝ ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለህዝባችን እማምዬ ሃገሬ ኢትዮጵያ ♥ Reply « Older Comments Newer Comments » LEAVE A REPLY Cancel reply LATEST POSTS 23:11 Ethiopia -አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | Abbay Media Daily News August... August 18, 2019 14:47 Ethiopia – ተወዳጁ ፋሲል ደሞዝ ባለቤቱን መቅደስ ተስፋዬን ሰርፕራይዝ አደረገ –... August 18, 2019 37:56 Ethiopia – የማንነት ፖለቲካና ፌደራሊዝም በኢትዮጵያ – ረ/ፕ ዳምጠው ተሰማ/አቶ ሙላቱ... August 17, 2019 26:10 Ethiopia -አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | Abbay Media Daily News August... August 17, 2019 28:02 Ethiopia -ግጥም በጠመንጃ | ፍቃዱ ከበደ | Artist Fekadu Kebede August 17, 2019 10:06 Ethiopia -ህዝቅኤል ጋቢሳ መቀሌ ቢጋበዝ ምን ይገርማል? | Ezekiel Gebissa | August 17, 2019 21:06 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | Abbay Media Daily News... August 16, 2019 18:41 Ethiopia – የኢሳት 10ኛ ዓመቱን በአዲስ አበባ ሊያከበር ነው | ካሜራችን... August 15, 2019 01:05 Ethiopia – በቅርብ ቀን – ወሎ የማን ነው? ረ/ፕ ዳምጠው ተሰማ... August 15, 2019 24:01 Ethiopia – አባይ ሚዲያ የዕለቱ ዜና | Abbay Media Daily News... August 15, 2019 10:01 Ethiopia -ለካስ፤ ሃገር ለመስቀል ነው | የጥበብ ቅኝት | Elias Shetahun August 15, 2019 45:38 Ethiopia – አውድማ – ወቅታዊ ትንታኔ ከአዲስ አበባ – ... August 14, 2019 Load more
ሙሽራዬ ሀገሬ 🇪🇹 ለአንቺ ክብር ህግ ፈርሶ አክፋይ ገድፎ ወግ ተጥሶ አብይ ሢመጣ ተደግሶ ገፅሽ ደምቆ በፈገግታ አይኖችሽ ሲያበሩ በአፍላ ፍቅር ብርቅርቅታ አለም ተጋብቶበት ደስታሽ ከያለበት በሀይሎጋ ሲያጅብሽ በመድረኩ ስትደምቂበት ከአዲሱ ሙሽራሽ ጋራ የጫጉላው ጉዞ ሽርሽሩ ሲደራ የቤተዘመዱ ሲታይ ጉዱ አንዱ ከአንገት ሲመታ ሌላው ከሆዱ የቅርብ እሩቅ ሆኜ ማፈግፈጌ ሆኖ እያለ ሰርግሽ ሰርጌ ተሽኮርመሜም አይደል መቅረቴ ከጓዳ እንዳልሆንሽ ብዬ እንጂ የልጅ ቡዳ። ዶ/ር ዐቢይ ለኢትዮጵያ የጻፈው ደብዳቤ -/- ‹‹እኔ አንችን ስወድሽ›› (እፁብነኝከኩዌት) —› ልክ እንደ ምኒልክ – እንደነ ጣይቱ፤ ለአንች ነፃነት – እንደሚቆጡቱ… እንደ አፄ ካሌብ – ባሕር ተሻግሬ፤ እንደ አባባ ጃንሆይ – ክፉን ተናግሬ፤ እንደ አፄ ዮሐንስ – አንገቴን ሰጥቼ፤ ልክ እንደ መይሳው – ራሴን አጥፍቼ፤ እንደነ ገብርዬ – እንደ ጀግናው በላይ፤ ከአንች ክብር በቀር – የራሴን ቤት ላላይ፤ በፍጹም መታመን፤ በጽናት በመቆም – ከሕዝቦችሽ ጋራ፤ ወይ በአንድነት ልንኖር… ወይም ላ‘ንች ክብር – ሞትን ልንጋራ፤ —› እኔ አንችን ስወድሽ… ቃሌን ያደመጠ – ተስፋየንም ያዬ፤ ሼሁ እየሰገደ – ቄሱ እየጸለዬ፤ በሕዝብ እንባና – በሕፃን ለቅሶ፤ የእናቶች ጸሎት – ወደ ጌታ ደርሶ፤ ጥበብ እንዲቸረኝ – የሰማዩ መሪ፤ እየተንበረከክሁ – ለአንችው ፈጣሪ፡፡ —› እኔ አንችን ስወድሽ… በሰላም አይደለም – ጸጥታ ባለበት፤ በተንኮል መሐል ነው – ሴራ በበዛበት፡፡ -› በጥንቃቄ ነው – ያለመዘናጋት፤ በብዙ ሩጫ ነው – ሌት ተቀን በመትጋት፡፡ ክፉ ሚያሴሩብሽ – እንዳሉ ሰምቼ፤ እንቅልፍ እየነሳኝ – ረፍቴን አጥቼ፡፡ -› ይኸው ጊዜው ከፍቶ – በእጅሽ የበላ፤ ከመሶብሽ ሰርቆ – ጓዳውን የሞላ፤ ማመስገኑ ቢቀር – በቃኝ ማለት ትቶ፤ ጅብ ሆኖ መጣብሽ… መብላቱ ሲገርመን – ሊያስበላሽ አጫርቶ፡፡ —› እኔ አንችን ስወድሽ… የመበቃቀልን – የአጋንንት ሴራ፤ የጎጠኝነትን – የስንፍና ሥራ፤ የምቀኝነት – የተንኮልን ገመድ፤ የመጠፋፋትን – የዝቃጮች ወጥመድ፤ በፍቅር ረትቼ፤ ምህረትን ሰጥቼ፤ ሌባን አስመልሼ፤ ለተበዳይ ክሼ፤ ለተጣሉ እርቅን – ለሌቦች ይቅርታን፤ ለወጣቶች ተስፋን – ለአባቶች ጡረታን፤ ለእናቶች ሳቅን – ለሕፃናት ደስታን… ለመስጠት ሌት ተቀን – እየለፋሁልሽ፤ በማይሻር ኪዳን – ሰርክ እየማልሁልሽ!!! —› እኔ አንችን ስወድሽ… በበፍጹም እምነት ነው – ፍርሃት አስወግጄ፤ የተንኮል ተራራን – ከሕዝብሽ ጋር ንጄ፤ በአምላክሽ አምኜ – ተስፋሽን አጽንቼ፤ ከቻልሁ ልሞትልሽ – ልክ እንደ አባቶቼ!!! —› እንጅ እናታለም… እንደ የቀን-ጅቦች – ፈጽሞ አልወድሽም፤ ከሕዝበብሽ ነጥዬ… ከአካልሽ ከፍዬ – ጠላት አልሰጥሽም፡፡ -› አካልሽን ነክሶ… መንፈስሽን ረብሾ – ልብሽን ‘ሚያደማ፤ ላ’ንች የጅብ አንጀት – የለኝም እማማ !!! Reply
አገሪ ኢትዮጵያ ባድራሽን ሳይ ልቢ ይረብሻል
አቤላ ጀግና
ሙሽራዬ ሀገሬ 🇪🇹
ለአንቺ ክብር ህግ ፈርሶ
አክፋይ ገድፎ ወግ ተጥሶ
አብይ ሢመጣ ተደግሶ
ገፅሽ ደምቆ በፈገግታ
አይኖችሽ ሲያበሩ በአፍላ ፍቅር ብርቅርቅታ
አለም ተጋብቶበት ደስታሽ
ከያለበት በሀይሎጋ ሲያጅብሽ
በመድረኩ ስትደምቂበት ከአዲሱ ሙሽራሽ ጋራ
የጫጉላው ጉዞ ሽርሽሩ ሲደራ
የቤተዘመዱ ሲታይ ጉዱ
አንዱ ከአንገት ሲመታ ሌላው ከሆዱ
የቅርብ እሩቅ ሆኜ ማፈግፈጌ
ሆኖ እያለ ሰርግሽ ሰርጌ
ተሽኮርመሜም አይደል መቅረቴ ከጓዳ
እንዳልሆንሽ ብዬ እንጂ የልጅ ቡዳ።
ዶ/ር ዐቢይ ለኢትዮጵያ የጻፈው ደብዳቤ -/- ‹‹እኔ አንችን ስወድሽ››
(እፁብነኝከኩዌት)
—›
ልክ እንደ ምኒልክ – እንደነ ጣይቱ፤
ለአንች ነፃነት – እንደሚቆጡቱ…
እንደ አፄ ካሌብ – ባሕር ተሻግሬ፤
እንደ አባባ ጃንሆይ – ክፉን ተናግሬ፤
እንደ አፄ ዮሐንስ – አንገቴን ሰጥቼ፤
ልክ እንደ መይሳው – ራሴን አጥፍቼ፤
እንደነ ገብርዬ – እንደ ጀግናው በላይ፤
ከአንች ክብር በቀር – የራሴን ቤት ላላይ፤
በፍጹም መታመን፤
በጽናት በመቆም – ከሕዝቦችሽ ጋራ፤
ወይ በአንድነት ልንኖር…
ወይም ላ‘ንች ክብር – ሞትን ልንጋራ፤
—›
እኔ አንችን ስወድሽ…
ቃሌን ያደመጠ – ተስፋየንም ያዬ፤
ሼሁ እየሰገደ – ቄሱ እየጸለዬ፤
በሕዝብ እንባና – በሕፃን ለቅሶ፤
የእናቶች ጸሎት – ወደ ጌታ ደርሶ፤
ጥበብ እንዲቸረኝ – የሰማዩ መሪ፤
እየተንበረከክሁ – ለአንችው ፈጣሪ፡፡
—›
እኔ አንችን ስወድሽ…
በሰላም አይደለም – ጸጥታ ባለበት፤
በተንኮል መሐል ነው – ሴራ በበዛበት፡፡
-›
በጥንቃቄ ነው – ያለመዘናጋት፤
በብዙ ሩጫ ነው – ሌት ተቀን በመትጋት፡፡
ክፉ ሚያሴሩብሽ – እንዳሉ ሰምቼ፤
እንቅልፍ እየነሳኝ – ረፍቴን አጥቼ፡፡
-›
ይኸው ጊዜው ከፍቶ – በእጅሽ የበላ፤
ከመሶብሽ ሰርቆ – ጓዳውን የሞላ፤
ማመስገኑ ቢቀር – በቃኝ ማለት ትቶ፤
ጅብ ሆኖ መጣብሽ…
መብላቱ ሲገርመን – ሊያስበላሽ አጫርቶ፡፡
—›
እኔ አንችን ስወድሽ…
የመበቃቀልን – የአጋንንት ሴራ፤
የጎጠኝነትን – የስንፍና ሥራ፤
የምቀኝነት – የተንኮልን ገመድ፤
የመጠፋፋትን – የዝቃጮች ወጥመድ፤
በፍቅር ረትቼ፤
ምህረትን ሰጥቼ፤
ሌባን አስመልሼ፤
ለተበዳይ ክሼ፤
ለተጣሉ እርቅን – ለሌቦች ይቅርታን፤
ለወጣቶች ተስፋን – ለአባቶች ጡረታን፤
ለእናቶች ሳቅን – ለሕፃናት ደስታን…
ለመስጠት ሌት ተቀን – እየለፋሁልሽ፤
በማይሻር ኪዳን – ሰርክ እየማልሁልሽ!!!
—›
እኔ አንችን ስወድሽ…
በበፍጹም እምነት ነው – ፍርሃት አስወግጄ፤
የተንኮል ተራራን – ከሕዝብሽ ጋር ንጄ፤
በአምላክሽ አምኜ – ተስፋሽን አጽንቼ፤
ከቻልሁ ልሞትልሽ – ልክ እንደ አባቶቼ!!!
—›
እንጅ እናታለም…
እንደ የቀን-ጅቦች – ፈጽሞ አልወድሽም፤
ከሕዝበብሽ ነጥዬ…
ከአካልሽ ከፍዬ – ጠላት አልሰጥሽም፡፡
-›
አካልሽን ነክሶ…
መንፈስሽን ረብሾ – ልብሽን ‘ሚያደማ፤
ላ’ንች የጅብ አንጀት – የለኝም እማማ !!!
አቦ ይመችህ
ዶ/አብይን ያንሩልን ከቀን ጅቦች ይጠብቅልን
Wow hulame anednene +++++fiker yashenfile
♥️♥️♥️
ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር በቃ እኔም ከዚህ በኅላ ሀገሬ ሰላም ከሆነችልኝ ከእምየ እናቴ ከሀገሬ ላይ ለመስራት ሆብየ ተነሳው ደስ ብሎኛል
እማማ የኢትዮጵያ። ♥♥♥♥♥♥♥ሁሌም ድመቂ
ፍቅር ያሸንፋል~♥እኛ አንድ ነን
እውነት ነው ኢትዮጲያ አንድ ናት 🇪🇹❶
ኢትዮጵይ ለዘለዓለም ትኑር
Errrr ooo…nafakngey haggera
Fiker yeashenfale +++++++
ዋው
ኢትዮጲያ አገሬ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበል
ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር ዘሬ+በቃ♥♥♥
ፍቅርንይዛዘንጉዛጀምረናል
One love ♥♥♥♥
አንድ ናት ሀገሬ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
እናት ሀገሪ ሰላም ፍቅር አድነት…ይስፈንባት
ዋውውውው ዛሬ የፍቅር ቀን እማምዬ ሃገሬ ኢትዮጵያ ሽታሽ ናፍቀኝ
ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለህዝባችን እማምዬ ሃገሬ ኢትዮጵያ ♥