50 COMMENTS

  1. ግን እናንተ ሃብታሞች ድሃን መቀለጃ የምታደርጉት እስከመቼ ነው እድሜ tplf እነ አቦይም ሃብታም ሆኑ ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አይደል የሚባለው ……

  2. በጣም ያምራል ተመችቶኛል
    ደሞ የኢሳም ሐበሻ አድናቂ ስለሆንኩኝ ተመሰጨ ነበር ያየሁት
    ኢሳም በጣም የመጨ አድናቂህ ነኝ ኑርሊኝ በሄድክበት እና በስራክ ሁሉ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን
    ብርቅየ ሐበሻ ነክ ኑርሊኝ ወንድሜ

  3. Abo yomachachu from GERMANY Eheee Film Busuu gizeeee yetabaku Naber Gin ahun Taqibaalow Aman / Essam Habesha 😅😘Akidih bexam desyilinyal Baba yimachih ABO Gomistaw

    Andi nager Libalih Eheee film balela Qonqaaaa la astarugum new Yiqaraala Besomalegna Nana Deutsch 😅😂 istiii be like akabiruuny Germany yaalachu Godanyochee Ina evrey one from Somalia 😘🇸🇴 😍igu xishmeeeya noh 😅😂😘

  4. አድስ አይደለም ባለፈው አይቸውዋለሁ በተከታታይ የሚታይ መስሎኝ ነበር ለኬ ሌቦች ናቸው በአቋራጭ ዱብ ያደረጉት

  5. ፊልሙን ሳላየው ካራክተሩ ገባኝ ግ ን ኢሳም በተለይ ልክ በ ሸሃሩክ ስታይል ብትጫወት ነው በጣም የሚያምርብህ ማለቴ ያው ፎንቃ መመሰጥ ምናምን 😜ስወድህ ደሞ ♥️👈

  6. ሰብስክራይብ አድርጉልኝ እኔም አደርጋለሁ ስደተኛ ጉዋደኞቼ!አመሰግናለሁ

  7. አለምሰገድ ቢሰራ የተሻለ ነበር ልክ ከሆንኩኝ like በማረግ ተስማሙ ለሌላ ፊልም በትክክል እንዲሰራ

LEAVE A REPLY