50 COMMENTS

  1. ወይ ግሬካድ
    ኢቃማው ቀረና
    አቤት አካበድሽ ደሞለመልበስ ግሬካርድ መቸም እዳረብ አገር በየመገዱ ቼኪን የለ

  2. አቦ ብዙ አነፍም በጣም ከባህላችን የራቀነው የሆነ ንግግራቸው ደግሞ ደም ያፈላል hehehehe ወይ አግብቼ ግሪን ካርድ ላሰጥሽ ነው ያለችው ጉድ እኮ ነው

  3. የምር ግን በቃ እኛ ሰዎችን ስንባል እንዲ ረከስን ከ አምሳ ሳንቲም እቃ ባነሰ……
    ባልዋ ካልሆነ ስው ጋር አድራ አፍዋ ሞልታ አደከብከኝ
    እሱም በጉራ ደረቱ ነፍቶ የቴዎድሮስ ዘር እኮ ነኝ..።እእእፍፍፍፍ

  4. Great film, Great actors and great story. I love Ethiopian movies. But the soundtrack is very annoying. It is used in the most Ethiopian movies the same music. What happened.? There is so much music that you can use for this film. I wander that the editor not noticed. Please use different music next time. God bless you all.

  5. ወይ አያስቅ ወይ አያስለቅስ ሲደብር በናተ ዝባዝኬ ሰአቴን አቃጠልኩ የተቃጠላችሁ ምድር ግሪን ካርድ ሁላ

  6. ፊልሙ እስኪለቀቅ ስጠብቀው ነበር ግን እንዳሰብኩት ደስ አይልም

  7. ያራዳ ፊልም ማየት ደስ ይለኛል ይሄ ፊልም ግን ዝርክርክ ፊልም ነው ምነው አሜሪካ መሄድ ያዝረከርካል ምድር ሹጣም አመስጡም

Comments are closed.