50 COMMENTS

  1. ሰላም ለናንተ ይሁን እህት ወንድሞቸ ልኡል እግዚአብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ዛሬኮ ዘመን ይለቀቃል ተብሏል እንዳያመልጣችሁ አብረን እንድናይ በተረፈ እወዳችኋለሁ

  2. ዋዉዉ በጣም ወዲጀዋለዉ በሩቱ ለወዲፊቱም ምሪጥ ተወናይውቹ እደምትሆኑ ተስፍ ኣለኝ እወዳቺዋለዉ በሩቱ በሩቱ በሩቱ

  3. አቤት ስምንተኛው ሺ ዘመን!
    የሚያምር ፊልም ነው። ጅማሬው ቢወሳሰብም ወደ በኋላላይ ጥሩ ጠቀለላችሁት። ከዚህም በላይ ማስፋት የሚቻል ፊልም ስለሆነ ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን።

    ግን በጣም እሚያሳዝነው ነገር እንዴት አንድ ሰው በራሱ ዜጋ ላይ እንደዚህ አይነቱን አስከፊ በደልን ይፈጽማል! ያውም ሴት ልጅ ላይ እሱም ገና እንጭጭ ጨቅላ ህጻናት ላይ። እግዚአብሔር ይታረቀን ማስተዋሉንም ያድለን። የትንቢቱ መፈጸም ቢሆንም ትንቢቱ ፈጻሚ ባንሆን ግን መልካም ነበር!፥ ለምን ተፈጸመ ሳይሆን ለምን ይፈጸምብን ብለን ስንጠይቅ ጥያቄው ሁላችንም ውስጥ ካደረ እንደዚህ አይነት ያሉት አርዮሳዊ ተግባሮች ማስቆም ይቻላል። እመብርሀን በምልጃዋ ትጠብቀን አሜን።

  4. ኡፍ የሚያሳዝን ፊልም ነው። እንኳንም ወንድም ኖረኝ ወንድም እኮ መከታ ነው

  5. አዲስ ፊልም ሰሪ አሎድም እርሜን ባይ ከልጁ ድምፅ ፎንቃ ገባልኝ😢 እስኪ ስልኩን ግጩኝ💘

  6. ምድነው ዝብርቅርቅ አለ ምኑም አልገባኝ ? እዴኔ ያልገባው ላይክ ይግጨኝ

  7. እስኪ እሁድን ባዲስ ፊልም ልዋለው ሀሪፊ ፊልም ነው አስተማሪ ነው እስኪ ልብ ያለው ልብ ይበል

  8. አድስ እንዴመሆናችሁ በጣም ጥሩ ስራ ነው ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን። ኮሜንት ሰጭዎች ላይክ ግጩኝ ልደቴ እያላችሁ ካለቦታው አትቀባጥሩ ምድረ ገገማዎች ስልጣኔ መስሏችሁ ተሳስታችኃል። ኮሜት መፃፊያው የተዘጋጀው እኮ ለአስተያየት መስጫ ነው

Comments are closed.