50 COMMENTS

  1. ውይ ይች ልጅ አለባበሷን ሢያስጠላ በእመብርን ምነው የሚመክር ዘመድ ቤተሠብ የላትሞይ እራቁታም ማስተዋሉን ያድለን ትወናሽ አሪፍ ነበር ምን ዋጋ አለው ……..

  2. ማንደላ ሲቆጣ እንዲት ነው ያምራል ወይስ♥
    ልጅቶ ግን አለባበሶ ያምር

  3. ዋው ዛሬ በፍልምነው በቃ ስራስንጨርስ ዘመን ይመጣልናን ዳና በቃ ዘና ውይ ስራስንጨርስ

  4. አለምሰገድ ውስጤ ነው ማንደንም ጨምሮ ♥♥

  5. ኧረ ቀስ በሉ አትጋፉ
    ዋውውውውውው
    በጣምም
    አማራል👍👍👍

  6. ፊልሙ ምንም አይልም… አለምዬ እና ማንዴ ውስጤ ናቸው!!

  7. ኣቤት ተንኮል dawlod እንዳናደርግው ነው ኣይደል 3:06 ያደረጋቹት። ተዉ ግን ለኛም ኣስቡልን

  8. WOW ኣዲስ ፊልም ሲለቀቅ ደስ ይለኛል በዛ ላይ ደሞ ማንዴላ ያለው

  9. ኣለባበሥ ሥረኣት ያጣ ልብስ ለሤት ልጅ መሸፈና ነው ውበታ ለምሰሽ ሞተሻል ለምን እርቃንሽን ኣትሄጂም ይሻልሻል ምን ትመስላለች ሥታስጠላ

  10. ዋው ምችት ይበላችሁ የአገሬ ልጆች አዲስ ፊልም ዋው ማንዴና አለምሰግድ

Comments are closed.