50 COMMENTS

  1. አሜን አሜን በሉ
    ፈጣሪ አኖረን በቃሉ..
    ምስጋናው ነው..
    በቸርነት ለስጠን ፍቅር
    ሰውን ሰው አለ በክብር..
    ያከበረን አምላክ..ይክበር..
    ክበር ለአምላክ ..ክበር ለጌታ..
    ምስጋና ነው ለዘላለም.
    ለሀያል ጌታ፤

Comments are closed.