19 COMMENTS

  1. ሙስሉም ክርስቲያኑን አንድ አድርጎ የያዘ መለያ አርማችን የኢትዮጽያዊነታችን መገለጫ አንድነትን ፍቅርን አምላክ ያብዛልን ሊነጣጥሉን ሌት ከቀን ተንኮል የሚሰሩትን ስውች ያጥፋልን

  2. ኢትዮጲያ ሀገሬ. ለዘላለም ትኑርርርርርርርርርርር

  3. 💕💕 ye minilk bandera le amara bcha metkem mebtachu new 🍒 egna gn anfelgm 🍦 doma ras wshetam leflafi 🍒

  4. ኑረዲን አንበሳ የሆንክ ብዕረኛ ነህ ።አጅህን ቁርጥማት አይንካው!!!!!

  5. ሰንደቅ አላማ እንጂ ኢትዮጵያ ባንዲራ የላትም።ለምን? ባንዲራ የሚባለው ቃል የጣሊያን ፋሽስት የሰንደቃላማው መጥሪያ ስለሆነ ።

  6. ድንቅ ናት ኢትዬጵያችን የታሬክ ባለቤት። እይዞሺ እማማችን እናት ሀገራቺን ዛሬም አሉሺ የሚያኮሩሺ ከጡት ነካሺ የሚያስጥሉሺ አይዞሺ እማምዬ ዛሬም ታሪክ እንስራለን በዚሁ ባንዲራሺ !!!

Comments are closed.