50 COMMENTS

  1. ጥሎብኝ መንዝማና ነሽዳ
    አልወድም ቁርአንንና
    ሀዲስን
    ካልሰማሁ
    ግን ቀኑ መሽቶ አይነጋልኝም
    ግጥም ይሻለኛል ከመንዙማና ከነሽዳ

  2. ይሄንይከፍቱናሙስሊም ነንይላሉ እጦነቀሉ። የጫትመቃሚያ አረጉት ምንምእደሚል ቅሷውአይገባቸው። በገጠርሞልቷልየሙሀመድአዎልማዙማ ግንምንፈየደ ሰው እሺርክላይነውያለው እኛንየጠቀመን እደነሸህሰይድ እደነአቡሀይደር እደነአቡበክርአህመድ እደበድሩሁሴን እደነሙስታዝ አህመድአደም። ባሁንያሉት ይህሀራምነውይህሀላልነውብለው ያስተማሩን ተውሂድየበላይእድሆንደፍቀናለሚሉሁሉአላህይጠብቃቸው። እኔ በፊት ማዙማአዳምጥነበርግንምንም ስለእስልምና አላዎኩም እደነሸህሙሀመድዘይንዘህረድን እደነሙሀመድ ዳውድ በግልፅ።ይህሀራምነውይህ ሀላልነው ብለውጊዜአቸውንመሰዋትአድርገው እስልምናችንንላሳዎቁንሁሉ።አላህኸይርሚዳቸውንያብዛልንእድሚያቸውንአላህያስረዝምልንክፉአቸውንአያሰማን ምቀኛንአላህይያዝልን

  3. ሙሀመድአዎልእነደውአለንግን ማዙማው የጠቋዮችንቤትማድመቂያሁኋል

  4. ማሻ አላህ ማሻአላህ መሀመድ አወል በጣም ያምራል ነሽዳህ አላህ ይጨምርልህ

Comments are closed.