50 COMMENTS

  1. ዳናዋች እንኳን ደና በጣችሁ አሜን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አብር አድረሰን ከሰንበት በረከት ከኪዳነ ምህረት ምልጃ ተራዳይነት አይለየን አሜን!!!

  2. ዳናዎች እናመሰግናለን በእውነት ባገራችን እየተሳራ ያለ ሥራ ስላቀረባቹ ትመሰገናላቹ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  3. እውነትእን፡ነው፡ተማሪው፡በርትቶ፡አላማውን፡ግብ፡እንዳይመታ፡ስንቱን፡አላማቢስ፡ተስፋ፡እንዲቆርጥ፡ወንጀል፡እንዲሰራ፡ያደረጉት

  4. ዳናወች እንኳን ደና መጣችሁ ግን አንድ አስተያየት አለኝ ባለፍው የትናየት ተብየዋ እሷን ስናስተካክል ወይዘሮ አለም ተብየዋ እር በፍጠርሽ እዴት ነው አለባበስሽም ሆነ ሜካብሽ አንገት ሌላ ፍት ሌላ ክድሜሽ ጋር አመጣጥኝው ኤጭ

  5. እናመሰግናለን አለምን የሚመክራት የለም ካገትዋ በላይ አሻንጉሊት እመሠለችኝ ተቸገርኩ ምናለ አገትሽንም ብታመሳስይዉ በእርድሽ

  6. Liya ye elays yesra baldrba lethoghe new be fiker yetnsa alem rasesh yegbshew negr be huletum network techenanksh ayzosh beterfe danawoch betam enamsgnaln maroch

  7. አለም የለየልሽ ፍዳትም ይመችሽ ግን ሜካፑ ግን ሽሮ ይመሥላል

  8. ወይኔ ድራ
    ሰው ያጋድላል
    ኤለያሥ ተጠንቀቅ
    አቶ ዳኘ
    ሊናም ገባችበት ወይ ጉድ

  9. alem uree benatsh atakleshlshgn liyastawkegn new fitsh ina angetshn and aynet kelem tekeby 😷😷😩

Comments are closed.