31 COMMENTS

  1. በስህተት የታረዱ የአህዮቻችንን ነፍስ ይማርልን ፡፡

  2. wey Alemenhe endew tera sega betame nebre yemewedew hultgha yemebela alemeselghem tenshe ahun bante ababale tergagahu tanks

  3. አህያ ወደ ቻይና መላክ መከልከሉ የሃላ ቀሮች አስተሳሰብ ለግዜው እንዳሸነፈ ነው የሚያሳይ ነው:: ትልቁ ጥያቄ የአህያ ብቻ ሳይሆን የዲሞክራሲ:የኢኮኖሚ:የድንቁርናን ሰብረህ የመውጣት እንቅስቃሴ ነው:: ዛሬ የአህያን አዘጋቹህ:ነገ ደግሞ አርባምንጭ ዉስጥ የሚገኝውን የአዞ ቄራ ታዘጋላቹሁ:: ከዛ አልፋቹሁ ምን መብላት እንዳለብን ታስገድዱናላቹህ::የአለም ምግብ ፕሮግራም ( FAO) በ 2050እአአ የአለም ህዝብ 9.1 ቢልዮን ስለሚደርስ የምግብ ችግሮችን ለመፍታት በረሮዎች እንድንበላ መክረዋል::ጎሬቤት አገሮቻችንም ማርባቱን እና መብላቱን ጀምረዋል እኛ "ኩሩዎቹ" አናስበውም:: ምን አለ ወደ ኢትዮጵያውያ በቀጥታም ወይም በተዘዋዋሪ የሚገባው ( GMO) Genetically Modified Organism ማስቆም በቻልን??? ለምን ቢባል በካንሰር ስለሚገለን:: ምን አለ በሬ አደልበው ቁርጥ የሚያበሏቹህ Nitrogen አትስጧቸው ብትሉ:: ለምን cancer ስለሚያመጣ:: ይህ ውሳኔ ያስደሰታቸውም ያሳዘናቸውም እንዳሉ መታወቅ አለበት:: መንግት 2ቱብም ማስተናገድ አለብት " conservative vs liberal"

  4. ህዝብ ስላልፈቀደ አይመስለኝም የዘጋው. ወይ የአህያ አቅርቦቱ እንዳሰበው አደለም ወይ ከገዢዎቹ ቻይናና ቬትናም ጋ አልተስማም ወይ ሌላ ም/ት አለ. እንጂማ ለህዝብ ቢያስብ ሳይከፍት በፊት ነበር ህዝቡን ሚጠይቀው.

  5. ያልፍልናል ብሎ ነው የአህያ ቄራ የከፈተው እኛስ ብንሆን የአልፍልናል ብለን ኩላሊታችንን አውጥተን እስከመሸጥ እንደርሣለን አይደል ገንዘብ ሰይጣን ነው።

  6. አዋዜ እየውልክ ይሄ ወሬ ቆዮቷል አው ተከፍቶም ነበር ግን ህዝቡ ተቃውሞ ሁለት ሰው ሞቶበት ተዘግቷን እዴት አሁን እደ አዲስ መወራት እደቻለ አላውቅም አዋዜ

Comments are closed.