50 COMMENTS

  1. ዋው እኔ ሁሉም ነገር ተመችቶኛል አብሶ አለባበሳቸው ሽክፍ ያለ ልብስ ነው የሁሉም እንዳከበራችሁን እግዚአብሔር ያክብራቹሁ በእውነት ምርጥ ስራ ነው ትንሽ ግጥሙን አልሰማነውም እንጂ ሌላው 👌👌👌👌👌best music of the year 🙏guys 👍👍

  2. አረ ሸለው አረበለው ምንሼ ነው በቃ ፈጠራ ማለት እንደዝህ ነው ምገርም ድምፅ እስከነክልፑ ምገር ነው ለየት ያለ አካሄድ ይዞ መምጣት እች ልጅ ማነች አላውቃትም ጄኒፋርን ትመስላለች

  3. Asge anne atto kassegettakka ayibakka madibena hega ubbappe ayssi amanadda attiki xayiyabbadda xayiyogappe

  4. በጣም የሚያምር ድምፅ ከሚገርም Video ጋር 😙😙😙😙 ደሞ የ Shakiraን ድምፅ በጣም ተመችቶኛል

  5. Really good video and you guys have talent but Thats not Ethiopian culture. You guys should work hard to introduce the Ethiopian culture to the world. Don’t try to fit in to a different culture not worth it.

  6. @አስጌ #ውስጤ ነህ ወንድ ነኝ ላብድልህ ነበር ውድድድድ

  7. እስት ምንሼ ነው ተሪጉሙልኝ( who understand the mean of this song say me

  8. ምን አለች ሥለፈጠራችሁ ንገሩኝ
    ይህንን ልጂ ደሥ ይለኝ ነበር በዘፈኑ አሁን ከመዳብ ጋራ አብሮ ግራ አጋባኝ እኮ

  9. wow incredible voice & best tune. I think this voice and style looks like Shakira's. I like it

  10. በጣም ቆንጆ ድምፅ አላት ክሊፑም ፅድት ያለ ነው ያምራል የቋንቋውን ትርጉም ባላርፈውም ስራቹን ወድጄዋለሁ በርቱ💚💛💖

Comments are closed.