37 COMMENTS

  1. ዋውውው ደስ ይላል ደሞ መልካቸውን መርጠው ነውመሰል የሰሩት የዛሬውስ ይልመድባችሁ በጣም ታምራለችሁ መጨረሻውን ለማየ ጉጉት ብየነበር

  2. እኔ ግን የአፍቃሪው እርጋታ ሲበዛ ማርኮኛል ሌላው የኛ ሃገር ፊልሞች ለምንድ ነው የድምፅ ችግር ሚበዛው አንዴ ሲለው የአፋቸው እንቅስቃሴና የምንሰማው ድምፅ በምንም አይገናኙም

  3. ደስ ይላል

    እኔ ግን በጣም የሚያናድደኝ ነገር የገዛ እህትና ወንድም ሲከፋ ተንኮለኛ ሲሆን እቃጠላለሁ ባዳ ወይ ጓደኛ ቢከፋ አይገርመኝም

  4. 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  5. ድርሰቱ ሀሪፍ ነበር ተዋኒያኖቹ ግን ሲያስጠሉ ቅዝቅዝ ያሉ ናቸው

Comments are closed.