37 COMMENTS

  1. ልየው እንቅልፌን መስዋት አድርጌ ይገባዋል የምትሎ እጣታችውን ከፍ

  2. አቦ ምን አይነት ጣጣ ነዉ ስንት ጊዜ ልንገራችሁ ፊልም ላይ ክላሲካ ማደባለቅ ፊልሙን መስማት አልቻልንም ለማንኛዉም ደሞዝ ላይ እንገናኝ

  3. በቃ ምን አለፋችሁ ምርጥ ፊልም ነው እዪት
    ፍቅር ውስጥ ብዙ መሰናክል ይበዛዋል

  4. ደስ ይላል ጓዴዎቼ የመዳምን ሽክል ጨርሳችሁ ክላሳችሁ ስትገቡ ሹፍት

  5. እንዴት ነው ይመስጣል ወይስ ዘና ያርጋል ለማንኛው ገብቼ ልየው

  6. ሚስቱ ምጥ ለተያዘችበትም ሚስቱ ላገባችበትም ለስንቱ ፀልየን እንዘልቀዋለን እኛም ሀገራችንም ምጥ ላይ ነን ባክህ እሱ ይርዳን ዘመደ

  7. 18 ተኛ ነኝ ስሞትላችሁ ላይክ ሳትገጩኝ እንዳትሹፍት አደራ

  8. ወግ ደረሰኝ ከአስር በታች ሆንኩ 6ተኛ 😄 እስቲ ላክ አድርጉኝ አይከፈልበት ለመሆኑ አዲስ ነው

  9. 3 ሰው ብቻ ነው የቀደመኝ ይህን ፊልም እያየች ሚስቴ ሳትጨርስ ምጧ መጣ በሰላም እንድትገላገል ምኞታችሁን በላይክ ግለፁልኝ ።

  10. እስክ አዲስ ይሆን የቆየ ሊየው በመጀመርያ

Comments are closed.