50 COMMENTS

  1. በጣም ደስ ይላል ውዶቸ መጀመሪያው ያሳዝን ነበር መጨረሻው ደስ ሲል ይመቻችሁ

  2. ያናድዳል እህቱ ባትሆን ኑሮ ግን ይወጋት ነበር ማለት ነው ድፍት ያድርግህ ወንድም ተብዮው ሌሎች ግን ይመቻሉ

  3. ተመልሼ መጣሁ መሣሣምና ሢጋራ የለለው መሆኑ አንደኛነው

  4. ቀዉጢ ፊልም ነዉ ግን መዳም እያለች መች ሰላም ትሰጥና ከፈት ዘጋ ከፈት ዘጋ እያደረኩ ጨረስኩት ወይ አገሬ ናፈቅሽኝ

Comments are closed.