50 COMMENTS

  1. Wawww emigerm dimits new yaleh kojoooooonew berta!!!!

  2. ዋውውውው የኔ ጎንደሬውች የምርጦች ሀገር

  3. ድምፅህ አለህ.. ቦታው፣ባህሉ፣ ሁሉም ነገር አሪፍ ሦራ ነው 🇪🇹👈

  4. ተባረክ ደስ የሚል ሥራ ነው፡፡ ባህላችንን በማስተዋወቅ የራስክን ድርሻ እየተወጣህ ነውና በርታ፤ ቀጥልበት፡፡

    ሻሽ አስራ የተከናነበችው እናት ደግሞ ትክክለኛውን የድሮውን የቅማንት እናቶች ዘፈን/እስክስታ አሳይታናለች፡፡ በጣም እኮነው የሚያምረው!!!! ታዋቂዋ የውዝዋዜ ንግስት እንየም የዚህን አይነት እስክስታ ከጭልጋ አካባቢ እንደተማሩት ትናገራለች፡፡ የዚህ አይነቱ ባህል እንዳይጠፋ የዚህ ዘመን አርቲስቶች ሊያስቡበት ይገባል፡፡

Comments are closed.