39 COMMENTS

  1. በኤውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የእመቤታችን አማላጅነት መይለየን አሜን!!!

  2. አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያስማልን የጌታ እናት የማርያም አማላጅ ነት አለይ

  3. እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  4. እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነቱ ለአባቶቼችን ቃለ ህይወት ያሠማል የእናታችን የቅድስት ልደታ ማርያም በረከተ እረዴት ከሁለችን ገር ይሁን አሜን

  5. አሜን እመቤት በምልጃሽ ጠብቂኝ ልደትሽ ልደታችን ነው

  6. amen amen amen kal hiwot yasemalen amen amen amen 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  7. አሜን… አሜን…አሜን… እንካን አብርወ አደረሰን እምየ ማሬያም እኔንም ከእናት አባቴ ከቁጥር ሳታጎሌ ደብልቄኝ እኔም ላክብርሺ ከቤተሰቦቸ

  8. አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን ሁላችሁንም ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን!

  9. Thankyou God for blessing me! that's why I'm hearing this outstanding history. God bless abatachn! Mahbere qudusa Thankyou so much and God bless all. Amen!

  10. አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን .እንደት እንደናፈቀኝ ግንቦት ልደታን ከቤተሰብ ጋር ማክበር እፍፍፍፍ ስደት

  11. ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ላስተ ማሩን ለመከሩ ለገድፁን አባቶቻቺን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን ርዕስተ ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያዋርስልን የእመቤታችን ፆሎቷ ምልጃዋ አይለየን አሜን ክብር ምስጋና ይገባሻል ድንግል እናቴ ቃለህይወት ያስማልን አሜን ፫

    አባቶች በፆሎታችሁ አስቡ ሥደተኛ ነኝ ምግባር የለለኝ ደካማ ነኝ

  12. ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜፀጋውን ያብዛለወት

  13. እግዚኣብሄር ኣምላካችን ሆይ ኣባቶቻችንሊቃውንት መምህራን ጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  14. labatochachn beunt qale heeotnbyasmaln yedingl mariyam amalajinet kenga ayalyn

  15. እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  16. አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

Comments are closed.