50 COMMENTS

  1. ጉራጊኛ አልችልም ግን ደስ ስለሚልኝ በፍቅር ነው የማዳምጠው

  2. ከጉራጌ ባህል 100% የራቀ ነው ብቻ ሙዚቃው ነው እና ድምጽህ እንጂ ።ምነው ለቪድዬ ቅንብር በጉራጌ ዞን ስንት አይነት ባህል ማሳየት ስትችል ዳር ዳር ትላለህ

  3. የሴቶቹ የፀጉራቸው እስታይል በጣም ያስጠላል በተረፈ በረታ የጉራጌ ሶሬሳ

  4. ምንምአለማራኝም ጉራጌአይባልም ደሞያጨፋርሆቹ ልብስ ስየስጣላ

  5. ምነውአሁንእቺምቆጆሆናነውእዴየአገራችንባሀላከረሣህእናስታውስህkkkkkkkk

  6. አቦ ሶሬሣ ትረፍላ ያዶታኸ ሙዚቃዉ ያምራል ከሊፑ ግን አያምርም አሥተካክል ሀይልሻ

  7. ሀይሉ ዘፈንህ ያምራል ግን የሴታ አለባበስ በጣም ያስጠላል በጉራጌ ባህል አልተለመደም ምነው እሄን እህል ልብስ አጭር ካልሆነ አያምርም አሉህ እንዴ

Comments are closed.