50 COMMENTS

  1. ዋው ሄኖክ እንካን ደና መጣህ ዘፈኑም አርፍ ነው ካአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ

  2. ሄኒ የጠፋስ ስው እንኳ ደና መጣክ ጥሩ ስራ ነው እባክህ አልበም ስራ

  3. 😭😏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እማዬ ናፈቅሽ
    ሰልኮ አልሰራልኝ ብሎኛል

    እማዬ ከዛ ሬ ይሞላ በተሳፋ ለማትሞላ አለም ስደክም ሰለፋ
    እናቴናቀፍሽ

  4. እረ ተረበሽኩኝ ምን አለ ባላየሁት እናት ለዘላለም ትኑር እኔስ አልቻልኩትም የስደተ ኖሮና የአቴ መሞት። ካቅሚ በላይ ሆነብኝ እናቴ ነብስሽ በገነት ያኑረው ጌታ

  5. Wow new yemlew lela kal yelegnm heniye betam enamesegnalen enatye zelalem nurilgn fetari kene edme lay kenso ystsh wddddddddd ema❤

  6. በስደት ያለን ልጆች እግዝአብሄር እናት አባቶቻችንን ጠብቆ ያቆይልን በሠላም ለ ሀገራችን ምድር ያብቃን 😘😍

  7. Enas min libelay tiru metifo eshe min libeli enatin akil alemawe yemikebid min ale

  8. ሄኒ የእናት ፍቅር መቸም አይጠገብም እረጅም እድሜ ናጤይስጥልን

  9. arife sera New hanya betame enamesegnalne regime edemana tana le enatoche enata ewedshalhu 💝💝💝💚💛❤

  10. እማ ብትኖሪልኛ ይሄ ዘፈን ነበር ግብዣዬ ስደርስልሽ አመለጥሽኛ አሳዳጊዬ አያቴ እወድሻለው ነፍስሽን በገነት ያኖርልኛ

Comments are closed.