13 COMMENTS

  1. አማራ ይንገስ ኢትዮጵያ ትፍረስ፤አማራ ለሚሞትባት ኢትዮጵያ ምናገባን። አማራ በዘር አይደራጅ እያላችሁ ከግ7ጋር ሁናችሁ ከኦነግ ጋር ለምን ትሰራላችሁ?
    እናንተ የምትሄዱበት መንገድ የዘመነ መሳፍንት ዘመን አካሄድ ነው። ማንም ግራ የገባው ድቅል ከወያኔ ጋር እያበረ አማራን ለማዳከም የምታደርጉትን ሴራ ጠንቅቀን እናውቃለን

  2. አንተ ደነዝ የአማራ ጠላት። ኢህአፓና ኢህዴን ሞክረውት 50አመት ያልተሳካውን የፖለቲካ ስርአት ይዛችሁ ትቃዣላችሁ። ኦሮሞ ና ትግሬ የት እንደደረሱ ማሰብ አለባችሁ ነባራዊ ሁኔታውን እዩ ይህ ምናባዊ የግ7 ቅዠት አማራን ለማዳከም ነው፤አማራም እንዳልሆናችሁ እናውቃለን። ገደል ግባ የሸርሙጣ ልጅ

  3. ይህን ውሻ የሚከተል አማራ አተላ ነው፤ ይሄ ውሻ እሱን ብሎ ዶክተር፤ በመጀመሪያ አማራነቱን መመርመር ያስፈልጋል፤ ወያኔ ወይም የኦነግ ብሄር የሆነ በአማራ ስም የሚያወናብድ ልክስክስ ነው፤ የተላከውም በግንቦት 0 በብርሃኑ ነጋ ሌባው ነው፤ የጎንደር ህብረት የጎጃም ህብረት የወሎ ህብረት የሸዋ ህብረት የሚባሉ ጥርቅሞች አማራው በብሄር ተደራጅቶ ራሱንና ኢትዮጵያን እንዳያድን ከብርሃኑ ነጋ ጉርሻ አግኝተው የተሰማሩ ባንዳዎች ናቸው፤ አማራው ወደሁዋላ አይልም፤ እነኝህን ምናምንቴዎችማ ካላንበረከክን ምኑን አማራ ሆነው?? ብርሃኑ ነጋ የኢሳያስ አፈወርቂ ሚስት የላካቸው ናቸው የጎንደር ህብረቶች

  4. የእናንተ አደረጃጀት ዋና አላማው ወደ ድሮ አስተዳደር መመለስ ነው። ሲቀጥልም ኦሮሚያ የሚባል ክልል እንዲጠፋ ለማድረግ እንደሆነ ግልጽ ነው። ይህ ደግሞ ያለፈበት አስተሳሰብ ነው።

  5. ይህ ሰው የግንቦት 7 አቀንቃኝ ነው አንድ አማራ ነው የአማራ ህዝብ የሚፈልገው ለዚህም መሬት ላይ ያለው ትግል አማራዊነት ነው እንጂ ህብረት የሚባል ድርጂት የአማራ ወጣት አይፈልግም ።

  6. ሶፊያ ሀሀሀሀ አማራ ኦሮሞ ሀገር ቢመጣ ቤተ ክሪስቲያናት አቆመ ወያኔ ደግሞ አርሲ ላይ ድንቅ በሬ ወለደ ዶር ቀንድ አወጣ አቆመልሽ ቆሻሻ

  7. ሀሳቡ መልካም ነበር ግን እጅግ ምናባዊ ነው:: አማራ በክፍለሀገራት ደረጃ ለማደራጀት ስታስቡ ኦሮሞም በዚህ መልክ ለመደራጀቱ ምን ዋስትና አላችሁ?
    የግለሰብ መብት ላይ ትኩረት ለማድረግ ስናስብ በቡድን እየተጠቃ ያለውን ምስኪኑን አማራን መዘንጋት የለብንም!

  8. ሲያትል ላይ አማራ ሠብስባችሁ የነፍጠኛ ባንዲራ በትናችሁ የቴዲን ሙዚቃ ስለከፈተታችሁ የሁሉም ብሄሮች አንድነት ብላችሁ ህዝብ ልታታልሉ….በራሳችሁ ቋንቋ.እየነገርናችሁ የማይገባችሁ ..ነፍጠኞች…..

  9. ዶክተርም ሆነ ጳጳስ አማራ የሚሠብከው እንዴት የነፍጠኛውን ስርአት በዘዴ መልሶ እንደሚያመጣ ነው ….ተናግረናል ..ኦሮሚያ መቀበሪያችሁ ነው የምትሆነው ..በጎንደርህ .በሰነበትክ……

Comments are closed.