2 COMMENTS

  1. ጌታቸው ረዳ GETACHEW
    REDA (Editor Ethio  Semay)

    እንግዳችሁ ከሰነዘራቸው
    ሁለት ነጥቦችን ማንሳት እፈልጋለሁ። 1) አዲስ አበባ የብዙ ብሔር፤ ብሔረሰብ በጠቅላላ የሚኖሩባት …. (2) የአዲስ አበ አበባ
    ሕዝብ ድምፅ አልተሰማም። የሚሉ ናቸው።

     ደደቢት በረሃ ውስጥ ያነበቡትን የ “ማኦ” መጽሐፍ  ገልብጠው “ብሔር” “ብሔረሰብ” የሚል “ትርጉመ-ቢስ” ስያሜ ይዘውለን የመጡ
    “የወያነ ትግራይ” ደደደቦች፤ ተቃዋሚውም በእዛው መንገድ እንዲሄዱ አደረገ። ለዚህ ዋነኛው ማሳያ ፤ይህ እንግዳ፤ የአዲስ አባባን
    ኗሪ ለመግለጽ  የተጠቀመባቸው ‘ትርጉመ-ቢስ” ቃላቶችን ስንመለከት
    “ተቃዋሚዎችም” የወያኔ ትምህርት ተቀብለው እየተጠቀሙበት ማየት ከሚገርሙኝ ነገሮች አንዱ ይኼ በተቃዋሚዎች ላይ የተደረገው “የአንጎል
    አጠባ” ጥበብ ነው።

    “ብሔር፤ ብሔረሰብ”
    ማለት ምን ማለት ነው? ብለን እንግዳውን ብንጠይቅ፤ ትርጓሜው እንደማይሰጠን አውቃለሁ። ይህ ጥያቄ ብለን፤ብለን፤ብለን………. መልስ
    ያጣንበት ነው። ተቃዋሚው ለምን እንዲህ ባለ የአእምሮ አጠባ ሽንፈት እንደተሸነፈ ለኔ ግራ የገባ እንቆቁልሽ ሆኖብኛል። ተቃዋሚው
    በወያኔ ቋንቋ ከተናገረ፤ ሕዝቡ ይህ የተሳሳተ እና “አገር አፍራሽ” ቃላት ከተለማመደው፤ ተጠያቂው ማን ነው?

    2) የአዲስ አበባ
    ኗሪ ድምፅ አላካተተም፡ የሚል ነው። ይህ ደግሞ በብዙ ምሁራን የተሰነዘረ ትችት ነው።  ደምፅ ማለት ምን ማለት ነው። “ሬፈረንደም” ማለት ነው። አዲስ አበባ ትገንጠል
    ብሎ  ወያኔ አዋጅ ቢያውጅ፤ “ሬፈረንደም” ይካሄድበት ብለው ተቃዋሚዎችም
    በግንጠላው ሴራ ላይ “በደምፅ” ስም የግንጠላ ክንዋኔ እንዲካሁድ  ያምኑበታል ማለት ነው። ይህ እንዲህ ያለ ‘የነቀዘ’ የኮሚኒሰት “ ፈለግ የተከተለ
    ትውልድ መሄጃውን የሚጠመዘዝበት ሌላ ቅየሳ/ትውልድ/አስተያየት እስካልተፈጠረ ድረስ ‘ኢትዮዮጵያ’ በተቃዋሚውም ሆነ በወያኔ “ጤና”
    ታገኛለች ማለት ዘበት ነው። ተቃዋሚዎች ሆይ- እባካችሁ “ከኮሚኒስቶቹ 
    ደደቦች” ቃላትና የንግግር አጠቃቀም  ዘይቤ እራሳችሁን
    ‘ነፃ አውጡ”! This are really corrupt Opposition who are the playground for the Fascist TPLF. People need to avoid all these mouth opposition for good. Or else , the life of the people will get worst under the Tigrayan rulers. These are not opposition, they are players.

    አመሰግናለሁ

    ጌታቸው ረዳ ( Ethio Semay) አዘጋጅ

  2. It's stupid analysis how Oromo and the nation ask equal interest from finfinne
    Finfinne is Oromo land
    Oromo people not ask any intereste from bahir dar , mekele hawassa and etc.. but Oromo people asking he's own right just like this analysis really Oromo phobia it's big cancer sin

Comments are closed.