50 COMMENTS

  1. ገባገባ በሎ ማሮች እንየው በተረፍ ሀገሬየ ልሂድ ነው ከወጣሁ አምስት አመቴየ ነው ደህና ግቢይ በሉኝ

  2. በመላኣው ዓለም የምትገኙ ሸቃላዎች በያላቹሁበት ሰላምቹህ ብዝት ይበል ።
    እና ሀሪፍ ፊልም ነው እዩት !!!!!

  3. ዌል ዌል ብያለሁ ውድ የኢተዮጵያን ልጆች እዴት ከረማችሁ እኔ ሰላም ነኝ እና አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ነበር ??ስደት ምርር አለኝ ከመጣሁ 3 አመት ሆነኝ አብሬ የመጣኅቸው እያገቡ ነው እኔ ብቻ ቀረሁ እፉ ምን ይሻለኛል ልጅ ነው ያመረኝ

  4. ወይኔ ተለቀቀ ጀማሪ ሌባ #እናመሰግናለን ላክይ ለማኞችን እና የመድማዳዋን ስም ሚጠሩ ሴቶችን ያዝልኝ ፈጣሪዬ ሆይ

Comments are closed.