50 COMMENTS

  1. ይሄ ሙዚቃ አራዳ ተብሎ ከዚህ በፊት የተዘፈነ መሰለኝ ብቻ አሪፍ ነው የልጅቱ ሽጉጥ ከምኔው በረገደችው ስል ውይ ሳትበረግደው ቀረች ፎቃ ገባላት መሰለኝ ቀጥልበት ቃቆ ተይሻው ።

  2. ቃቆ ጥሩ ጅምር ነዉ።ይበልክ እንደ አስጌ ሳሻዉ ከሷሚጎ ለጥቆ እንደ አቡሌ ጨዶ።

    ተንቀሳቃሽ ምስለ ቀረጻህን ወድጀዋለሁ አድንቀዋለሁም። በዝ ህ የ አስተያየት መለጠፊያዉ ሳጥንህ ዉስጥ እንደዉ ላሳዉቅ ህ ብዬ እንጂ ባንንተ ሙድ ምን ገዶኝ።

    የመጀመሪያህ አሮጌ አራዳን ያክል አልተደሰትኩም።

    መግቢያዉ ላይ እንደተረዳሁት ወላይታ ሶዶ ላይ የነጥቆ አደሮች መሪ ነህ ልበልህ?

    ምን ላድርግ ብለክ ነዉ ስልክ የነጠቃት ልጅ ስጠራክ ነበር- ባይሆን ጥሩ ነበር። ከጣሊያኑ ማፊያ ቡድን በስተቀር ሶዶ ላይ በየአደባባዩ ሽጉጥ የምትመዝ ሴት በታሪክ አልተፈጠረችም አትፈጠርም ምክንያቱ ክሊፑ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ የተሰራዉ።

    ፕሮዳችሽኑ ግን አዲስ ነገር ማሳየት እንደተሳነዉ ነዉ የገባኝ፣ ምንም ዳይረክተሩ፣ ኤዲተሩ፣ ቀራጩ፣ ባለ ብርሃኑ ልል ብየ ለካ ሶዶ አይመሽባትም፤ የተጠቀማችሁት ድሮንንግ ከነ ምስል ከለሩ በለሎች ዘፈኖች ላይ የተመለከትኳቸዉ ናቸዉ። አንተ ግን ተመችተሄኛል።

    ፕሮዲሰሩ ሆፕ መሆኑ ደግሞ ይበልጥ እንድመለከትልክ አድርጎኛል።

    ምንም ይህ ሁሉ ልያሳምር ግድ ብለዉም ዘፈኑ ግን አሮጌ አራዳን ያህል አይስበኛም።

    KEEP GOING ON!

Comments are closed.