50 COMMENTS

  1. አሪፍ ስራ ነው በርቺ

  2. TAMA NEFESKEN YEMAREW YENA TEHUTE ENATU SORRY ENA COMMENT LESTE ADELM YEGEBAHUT

  3. ዳዊት አለማየው ስራህ በጣም ነው ሚመቸኝ…..መጀመርያ ድምጿን ስሰማው ያንተ ነው የመሰለ ..ምርጥ ስራ ጥርት ያለ ቀረፃ

  4. እንደመጀመሪያሽ አሪፍ ነው ሰሞኑን ግን የት እንደሆነ ጠይቄ ነግርሻለው 😜

  5. ኧረ እኔ ብቻ የመዳምን ድሥት እና ሳልን ብርጭቆ እያንካካሁ ቀረሁ

  6. በየቀኑ ብዙ ዘፈን አሉ ምን ሆነ? ሌላ ስራ የለም? ዘፈንሽ አልሰማሁ ምክንያቱም በጣም ብዙ አሰልቺ ግን አይዞሽ ዘፋኝ እሆናለሁ ብለሽ ካሰብክሽ በርታ ብቻ

LEAVE A REPLY