ዓርብ ዲሴምበር ፲፭ አንድ የኔዘርላንድስ ፍርድ ቤት በቀድሞው የደርግ የጎጃም ክፍለ ሃገር ተጠሪ መቶ አለቃ እሸቱ ዓለሙ ላይ የዕድሜ ይፍታህ ብይን ጥሏል።
ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ፤ ከኔዘርላንድስ የፍርዱን ሂደት አስመልክቶ ዘግቦልናል።
በእሸቱ ዓለሙ የጎጃም ክፍለ ሃገር ተጠሪነት ወቅት ለእሥር ተዳርገው የነበሩት አቶ ንጉሥ ተመስገን በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ላይ ያላቸውን አተያይ ከአገረ እንግሊዝ አጋርተውናል።
– video upload powered by https://www.TunesToTube.com