50 COMMENTS

  1. አመመኝ አመመኝ አመመኝ
    እህህህህህህህህህህህህህ
    ያልታደለ ትውልድ በአገር አይመቸው በሰው አገርም መታርድ።አምላኬ ሆይ በቃ በለን እባክህ

  2. አሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕሕ ከልብ ያማል ሆኖም በሽታችንን አውቀነዋልና ወገን ማዘን ማልቀሱን ትተን ለፈውሱ እንሯሯጥ ወያኔ ማለት ካንሰር ማለት ነው ይህን በሽታ ደግሞ ከእኛ ቆርጠን መቅበር ይኖርብናል እሔን ከላረግን መላ ሀገራችንን በመርዙ በክሎ ሁላችንንም ይጨርሰናል ።
    ወያኔ ይውደም ! ኢትዮጵያ ትቅደም !!!!!!!

  3. በጣም ያማል….እረ አምላኬ በቃ በለን ልጆችህ በሰው ሃገር ተሰቃየንብህ…ለሃገራችን መሬት አብቃን ለንስሃ ሞት አብቃን.,…,…..

  4. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  5. በጣም በጣም ያማል ያማል በርታልን የኛ ምርጥ የኢትዮጵያዊ

  6. ኡፍፍፍፍፍ እውነትም አመመኝኝኝኝ ያማል እግዚአብሔር በምህረትክ አስበን አመመኝኝን

Comments are closed.