50 COMMENTS

  1. ወይኔ በጣም የሚያምር ዘፈን ኢትዬጲያዊ መሆኔ ሀበሻ ኮራሁ መሀተብ ሀይማኖታችን ባህላችን ደማችን ወርቅ የሆን የተስራን ነን እኮ አይደለም እንዴ ዋሽሁ እንዴ

  2. ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ……አሁንስ የጎንደር ልች በሆንኩአልኩ ማሀርየ ስወድህኮ አ ወሎየዋ

  3. በጣምያምራል አድናቂህነኝ ስወድህ

  4. በጣምያምራል አድናቂህነኝ ስወድህ

  5. ኢትዮጽያ ያኮራኛል ብትል አረፍ ነበረ የጉራ ስለሆነ ሳይሰማው ኣቀምኩት ኣረኊት

  6. ማማሯ ማማሯ የደብረታቦሯ አቤት ስወድህ

  7. ውበቷ ውበቷ የጎንድርነቷ ዋውውውውው

  8. ጎንደር መወለድ መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ ስላም አውረድልን ለአገራችን

  9. እህቴ በጎንደር ቅልደየለም ለማተቡ ሞቸነዉ እንግዳ አቀባበል በጎንደረነዉ ነያ እነሥጔብኝሸ እህቴ

Comments are closed.