50 COMMENTS

  1. ዋውውው በጣም ደስ ይላል ወንድየ እንኳንም አይተህ አሳዝከው ይገልህ ነበር ቤዚ እረ ተይ ይሄ እሩጫ ወደየት ነው አድናቂሽ ነኝ ፖሊሶቹን እንኳንም አታለልሻቸው

  2. ወንድዬ ዋውው እውነትም ወንድዬ ድንቅንቅ አደረኩህ ዛሬ። ሁሌም የፊሽ አድናቂ ነበርኩ ዛሬ ግን የወንድዬ አድናቂ

  3. ወይኔ ቤዚ ሳዓት እንዳትደፈሪ የኤፊ ጓደኛ ዱቄት ነው እንዴ የተቀባቺው አይ ሜካፕ የስራህን ይስጥህ

  4. #አባዱላ_መኪና

    አሁን ደግሞ

    #አባዱላ_ጥብስ

    አስተናገጅ :– ምን ልታዘዝ?
    ተስተናጋጅ :– ጥብስ
    አስተናጋጅ :– ደረቅ ይበል?
    ተስተናጋጅ :– አባዱላ አድርገው
    አስተናጋጅ :– ምንድነው እሱ?
    ተስተናጋጅ :– ገባ ወጣ
    😄

  5. የፊሽን ጓደኛ የምታወራው ክክክክክክ አቤት ሜካፓ አቤት ኩል

Comments are closed.