50 COMMENTS

  1. kkkkkkkkkk ልጅነቴ ትዝ አለኝ እናቴ ልክ እንደዚህ ሀይለኛ ነበረች ።
    እሷን ለመደበቅ ስንል የሆንኩትን አረሳዉም።

  2. ልጄ ቀጥልበት #አይይ ሆድዬ በላኝ ስያሳዝን ቻለው እንግዲህ

  3. 😂😂😂 ኣዲስ ቻናል ነው እስኪ 500 ሰብስክራይበርስ ኣድርሱልን 250 ነው ሚቀረው

  4. ልብሰ አራዳ , አለባበሱ ብቻ ጥሩ ነው ሌላው ነገር ሆድ ይፍጀው:ወይ ኮመዲ አልተባለ ያሳቅቃል እንኳን ሊያስቅ።

Comments are closed.