50 COMMENTS

  1. ይገርማል የመስፍኔ ዘፈንና ምስሉ አይገናኝም። ብዙ ጊዜ አስተውያለሁ ይህን ምስል ማን ኤዲት እንዳረገው ግልጽ ነው። ምስሉ ምን እንደሚጎለው አስተውየዋለሁ ከመስፍኔ ዘፈን ጽንሠ ሐሳብ ብሎም ከውዱ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐብይ አህመድ ራዕይ የሚጻረር ለይምሠል ትንሽ ልጅ ሲሰግድ ሙስሊሙን ጨምረናል ለማለት ያክል ጣል ተደርጎ ባገለለ መልኩ የተሠራ ነው። ለዚህ ድል የበቃነው ሁሉም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች መስዋዕትነት ከፍለው እየከፈሉም ነው። ታድያ የይቅርታና የፍቅር ሲባል ወዴት ወዴት ነው? ይህ ምስል ታርሞ ሁሉንም ዕምነቶች ባማከለ መልኩ እንዲቀርብ ና ካስፈለገ ለወጣው ወጪ ይከፈል እንዲባል በይቅርታ በውዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስም እጠይቃለሁ። እናግዘው ፍቅራችን ለይምሠል አይሁን ፍቅርን ከሱ እማር።

  2. ቆንጆ የተዋጣለት ሙዚቃ ነውጅግናዬ ና ጎበዝ ናና ምልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ

  3. መስፈን እንካን ድስ አለህ ከቶሌ ብርቅየ ልጅ ጋር ፋኖ ፋኖ ስትል ነው ምነውቀህ አትይፋ

  4. 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  5. ቀንበር የጫኑባት ቀድመው ይወድቃሉ

LEAVE A REPLY