50 COMMENTS

  1. የምወዳቹ ዳና ፍለጋ ሰገባ ምን ልታዘዝ ከች አሉልኝ እድሜያቹን ያርዝመዉ

  2. ኸረ ሞትኩ ጋሽ አያልቅበት የጤና መስመረው ተቆራርጧል😂😂😂😂 ልክ ነው ይሄ በካይ ወያኔ ላለፉት 28 አመታት ጤና አጥቶ ጤና ነስቶናል። ማእከላዊ አድራሻ ቀይሮ ይሆናል እንጂ የተዘጋ አይመስለኝም ምን ልታዘዞች ነገር ሽንቆጣችሁን በልክ ብታደርጓት ለማለት ያህል ነው።።።። ጠሚ አብይ እንኳን ጊዜ የለውም ዘዋሪዎቹ ህውሃቶች ግን የማሃይም😠 ጥርቅም ስለሆኑ ሰብስቦ ተከርቸም እንዳይልካችሁ😞😞

  3. ይች አስተናጋጇ ጡል ጡል የምትለው ለነገር እሡዋ ትመቸኛለች😂😂😂 ሰው ለስራ ይሮጣል እሡዋ ነገር ለማቃበጥ😂😂😂 ይመችሽ
    ስሟ እድል ነውዴ???

  4. መጣቹልኝ ዌል ብያለው ኡፍ ደስ ሲለኝ ስትመጡ መዳም ላይ ጭፍግግ ያለው ፊቴ ፍትት ይላል እ

  5. ማርያምን የጠላ የለውም ከለላ በቃል የክርስቶስ ልጅ ከሱ ሌላ አምላክ የለኝም

    የምር ጣም እያዝናና የሚያስተምር። ድራማ ነው ደግስው ስወደው ሁሌም የሚስራቸው ፍልሞች ያስቁኛል ሁሉም።ያምርባቸዋል ደሞ

LEAVE A REPLY