50 COMMENTS

  1. 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😃😃😃😃እረ በሳቅ ገደሉኝ ዊይ እንናንተ በጣም እናመግናለን የኛ ምርጦች

  2. ዌል ስወዳችሁ ምነው በሳምንት ሁለት ቀን ቢሆን

  3. ከስራዉ ሁሉ እማይሰለችኝ ስልኬን መያዝ ነዉ በሮመዳን ስራ ወገቤ ተንቀጥቅጦ ክላሴ ስገባ ከመተኛት ይልቅ ወደ ስልኪ እሮጣለሁ አልገርምም ለማንኛዉም አይዞን ጎደኞቸ ሁሉም ያልፋን i love you mobayli yesdet guadegaye

  4. በነገራችን ላይ በደብ የሚያስቀኝ እድልና ደግሰው ናቸው ተመችተውኛል በርቱ ደግሰው kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  5. እደግልኝ ልጄ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምን ኣለበት በሳምንት 3ቴ 4ቴ በሆነ

  6. እናመስገናለን ኡፍፍፍፍ ልቤ ደክመ በሳቅ ተባረኩልን ስላዝናናችውን

  7. ጭር ባለው ለሊት መጣች እኔኮ ኮማንተሮች ከለሉ ለማየት ይደብረኛል ግቡ እና ነገ አየዋለሁ 😂😂

  8. በእውነት ወዳጄቼ እጅግ በጣም ነው የወደድኳቹ በእውነት ኢትዮጵያን ነው ያየሁበት

  9. የደራሲው ዶኒስ ቀለበት ተረስቷል ።ድራማው ላይ ትዳር የሌለው ስለሆነ የእውነተኛ የትዳር ቀለበቱ ተረስቷል
    አመሰግናለሁ

  10. ሳያዙ ጮክ ብሎ #መሳቅ አይቻልም
    😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
    ደራሲወና #ጋሽ አያልቅበት መቼም አይስማሙም ማይ ማይንድ ኢዝ ቬሪ #ኡፍፍፍ 👈😝😝😃

  11. aye dage sew😁😊😁😊😂😊😂😊😂😉😉😂😉😂😉😂😉😂😂😉😂😉😃😉😂😉😂

LEAVE A REPLY