50 COMMENTS

  1. ይሄ ነገር ውጪ አገር ይሰማል እንዴ ? ተጠንቅቄ ላውራ ለምን ዳያስፓራው ሆደ ባሻ ነው ቦይ ኮት ብሎ ቅቅቅቅቅ በሳቅ ገደለኝ አይ ዲይስፓራው ሆደ ባሻው ቅቅቅ

  2. አቦ ምችት ይበላቹ
    አደራ እንዳታቋርጡ ምርጦች እኛሥ ማን አለን

  3. ወይኔ እንዴት እንደወደድኩት ይሄን ድራማ ደጋግሜ ባየው የማልሰለቸው ሰላማችሁ ይብዛልኝ ያገሪ ልጆች

  4. ተነፈስን የማይሞከሩ ነገሮች እየተሞከሩ ነዉ ቀናት ባለፉ ቁጥር አድስ ነገር እንጠብቃለን በርቱ ተበራቱ

  5. Mesfin is one of the best actor!! He is so underrated! Love you mesfine!! You are the funniest!

  6. "እዚህ ቤት ህልም ማየት የምችለው እኔ ባለ ራእዩ አስተዳዳሪ ብቻ ነኝ"

LEAVE A REPLY