50 COMMENTS

  1. ጨርቦሌን ላፍላዉ ሃሃሃሃሃ አይ ደግሰዉ የዋህ ሰዉ እንዲ ባቋራጭ ያልፍለታል ሳታስበዉ ጉብ አልክ

  2. እንደዚህ ድራማ በጉጉት የምጠብቀው የለም ስለ ወቅታዊ ጉዳዮች ፖለቲካን በቀልድ እያዋዛ የሚናገረው

  3. ኢትዮጵያ ⇿ ምን ልታዘዝ ካፌ
    ህወሃት. ⇿ አያልቅበት
    ዶር አብይ ⇿ ዳኜ (ጥርስ አልባ አምበሳ)

    ህዝቡ ⇿ ደግ ሰው (ማንም የፈለገውን የሚግተው)

    እትዬ ለምለም. ↮ ፍትህ (ላም አለኝ በሰማይ ፣ የማትታይ)

    የኢትዮጵያ ሙህራን ⇿ ጋሽ ታለ ፣ ባንክ ሰራተኞች (የጋን መብራት)

    አክራሪ ብሄርተኛ ⇿ እድል

    የአንድነት ሃይል ⇿ ዶኒስ ፣ የንጉስነሽ

    የኢትዮጵያ ጅብ ነጋዴ ⇿ ሱዳን

    ተቃዋሚ ፓርቲወች ⇿ የ ልጥ ፓርቲ (ማህተም በኪስ)

LEAVE A REPLY