50 COMMENTS

  1. እድልን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ እድል በጣም ነው የምወዳት የኔ ፈድሻ ሳቋ ብቻ በቂ ነው

  2. ምን ልታዘዝ? ኧረ ምን ልታዘዝ? እኮ! ምን ልታዘዝ?
    ቃሌ፤ ልመናዬ፤ ጩኸቴ፤ እንዳይፈዝ
    ምን ልታዘዝ?
    የዕኩልነት፤ የፍትህ፤ የመብት፤ የዲሞክራሲ መዘዝ?
    ፍታ፤ ትዕግስት፤ ይሉኝታ፤ ብቻ ጣጣ፤ ተብሎ የሚያፈዝ
    በርበሬ የሚያስደልዝ!
    ዕኩልነት የሚሉት መርዝ!
    ድልህ ሆኖ የሚፋጅ ጎበዝ!
    ምን ላቅርብ? ምን ልታዘዝ?
    ቅምሻ ይሁን! ነፈዝ ሁላ! ነፈዝ!!!

  3. ክክክክክክክ እኔና ደግ ስወ ፖለቲካ አንወድም ምክንያቱም አይገባንም

  4. እንኳን ደህና መጣችሁ ኡፍፍ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረገችሁኝ

  5. ሀሎ ጋይድ እደት ናችሁ ጋሽ አያልቅበት ሙስሊም ነው አሉ ደሞ ምናገባሽ በሉ አታፍሩምኮ ለማንኛውም ለጠቅላላ እውቀት ነው #ለፓለቲካ አይደለም

  6. በእውነት አሪፍ ትምህርት አለው ልብ ያለው ልብ ይበል በተልይ በትምህርት ዙሪያ የተሰራው

  7. እኚህ ዲያስፖራ መቼ ነው ትጥቅ የሚፈቱት😀😀😀😀እኚህ ኦነግ 😄😄😄😄

LEAVE A REPLY