50 COMMENTS

  1. ሳኩኝ ወይጥርሴ ወይ ጥርሴ።

  2. 3 ትክክል ነው አያልቅበት ደጉ ቁራ ካልመጣ አለ እዴ አልሰማሁም እኮ በናትህ ያምራል ቃለ መሀላው መሪው እማ ቁጭ እሱን

  3. እንደሚመስለኝ አያልቅበት የህወሃት ባለስልጣን ሲሆን እነ ደግሰው ቲም ለማ ናቸው።

  4. ዛሬ ልደቴ ነው እስቲ ቻናሌን ሰብስክራይብ ለምታደርጉ 5 ሰዎች የ 50 ብር ካርድ እሰጣለው

  5. ምን ልታዘዞች ቀን በቀን የምናየውን ከምንደግመው አንድ ደረጃ ቀደም ብላችሁ መንገድ ማሳየት ቢቻል ወይ ደግሞ በዚህ ከቀጠለ የሚመጣውን ጥፋት በግልጽ ማሳየት ምን ትላላችሁ?

  6. ጨርቦሌ ጀዋር አያልቅበት አብይ ሱዳን የግዜው ካድሬዎች ይወክላሉ እድል እስክንድርን

  7. አይ ሱዳን፣ እንዴት አድርጎ ነው ከአልበሽር መውረድ ጋር አገናኝቶ እንደሰሩት።።ደስ ይላል።

  8. በመጀመሪያ እንኮን ለሆሳእና በአል አደረሳቹ በመቀጠል በጣም አደንቃቹሃለው ከማይረቡ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች የበለጠ ባገራችን ላይ ያለውን የፖለቲካም ሆነ የብሄር ፉክቻ በትወና ቁጭ አርጋቹ በሚገርም ቅመም ስራ ሰርታችሁታል አደንቃቹሃለው በግሌ ከብዙዎች አድናቆትን እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ ልብ የለው ፖለቲከኛ ከድራማው ይረዳል ብሎም ይገባውና ይታረምበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለው መልካሙን ሁሉ ላገራችን ምን ልታዘዞች ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ያንስባቹዋል

LEAVE A REPLY