14 COMMENTS

  1. ጥሎብኝ አልወድም የሚመላገጥ ሠዉ ምነኛ ነዉ
    አራዳ ነን ባይች ሆ

  2. ነጠላ ዶሮ ነው ምትመስሉት ገብስማ ሁሉ ክክክክክክክክክ

  3. ስራ ፍት አረ ሺ ይደብራል በራስህ ባህል ተዝናና ባክ ገደል ግባ ጩህታም ሁላ ያ ያ ያ ያ ብለክ ሞተሀል ይህን ድምፅህን ይዘ ሽንት ቤት ቁጭ ብለ ሰው አለ በልበት እሽ እሱም ይበዛብሀል ።

  4. kkkkkiiikkkk ዘንድሮ የቱን እንስሜ ምድረ ፍልፈላ

  5. ወይይይ አራዳ ምን አለ እራሳችን ብንሆን የሌላ ሙድ ለመከተል መሯሯጥ መወላገድ በሉ እደሙዳችሁ 👌
    የገጠር ልጅ በመሆን ግን በራሱ ዲቪ ነዉ ስከን💖💖💖💖

  6. ወይ ጉድ ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ እናንተ
    አሁን ምን ይሉታል ይሄ ወይ እነ ጥላሁን
    እነ ኤፍሬም ቴዲ ወዘተ በዘፈኑበት እናንተ
    ጩሁብን ምን አለባችሁ ስራ አጥ ሁላ

Comments are closed.